Lollipop🍭+ liyu🎵


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Don't Make Everything So serious!
Try to laugh 😆. Everything which appears on my channel is just for fun 😂😂😂!!
for any comments and cross promotion 👉👉 @liyat_yemane @adoliy @Abu_Adoli @rushan_tewelde

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: king?Queen?
@prince_amy 👑


Cigarette smoking is responsible for more than 480,000 deaths per year in the United States, including more than
41,000 deaths resulting from secondhand smoke exposure.
This is about one in five deaths annually, or 1,300 deaths every day.
#cigaretteFact


የታሸገ ውሃ ሲገዙ TDS መጠኑን ያያሉ? አነስተኛ TDS ያለው ውሃ ተመራጭ ነው።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👏👏👏 #Dog


✍ ለመጀመሪያ ጊዜ ሞባይል ስልክን በአፍሪካ ያስተዋወቀች ሀገር "ኮንጎ" ናት


Russia didn’t consider beer to be alcohol until 2011. It was previously classified as a soft drink.
#countries


Baby sharks eat each other in the womb until only one shark is born.
#animals


Apple was created on April 1st, 1976 by Mr. Steve Jobs and Mr. Steve Wozniak in a garage in California.
We all know that today Apple is one of the most influential companies in the world pretty much thanks to its former iconic leader Steve Jobs, who was a charismatic personality.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Cool repair tips that'll make your life simpler!👌🔧


Forward from: ✏️:̶ ̶̶F ̶a ̶m ̶i ̶l ̶y
Tsēgāyē Lāmār:
# በአንድ_ወቅት_እንዲህ_ሆነ ....
በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ
ውስጥ እናት፣ አባት
እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ
የነበረው አባት ብቻ ነበር፤
ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ)
ለማሟላት በቂ ነበር፡፡
አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም
የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ
ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡
እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡
የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት
ከሚባለው በላይ
በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤
እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን
ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡
ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤
ግን ዋጋው 1500
Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን
አሁን ተገዛልኛለህ?"
አለች፡፡
አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ
ያን ቀሚስ የሚገዛ
ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡
በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት
ይህን ስትመለከት ያን
ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት
እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡
አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ
ነበር፤ በተጨማሪ
ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን
ማናደድ አልፈልግም፡፡"
ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም
ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ
ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት
ጀመረ፡፡
የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል
80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ
ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን
ገንዘብ ከፈለ፡፡
እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ
"ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት
መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት
ጠየቀች፡፡
"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው
ነበረ፤ እና አንዱን
ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤
የጥፋተኝነት ስሜት
ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡
ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት
ልጃቸው ለመጀመሪያ
ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት
ነው፡፡ ነገር ግን
ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት
መጣች፡፡ የምታፈቅረው
ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን
አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ
ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው
የሞተው፡፡
-ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡
መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው
ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ እራስክን
በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሞተክ
በቁም አትቅበራቸው፡፡
ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ
ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤
ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡
ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን
በማሳደግ
የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ
ፊቱ የከሰመው ይታወሱን!!

@Tsegaye_Lamar
@Lamar_4_Real


Forward from: Quality Button
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


💔በምድር ላይ ከፈለኩት ሰው ጋር የመሆን ስልጣን ቢሰጠኝ የምመርጠው አንቺኑ ነው💞💚💛❤️
@yefkrr
@Yefkrr


"ሁልጊዜ አንተን ሳይህ እንዴት እንደዚ እድለኛ ሆንኩ እያልኩ ራሴን እጠይቃለው"
@yefkrr
@yefkrr




🌷 እንዴት አደራችሁ🌷
ዛሬ ላይ በህወታችን የምንከፍለው
እያንዳንዱ መስዋትነት ነገ ላይም የምንፈልገው ቦታ እና ማንነት ላይ
የሚያደርሰን ይህ ነው።
🌹 ይህ የሚሆነው እና ህልማችን የሚሳካው የምንፈልገውን ነገር በርግጠኝነት ስናቀው ስናምነው ወይም በርግጠኝነት ይሳካል ብለን ስናምን እንዲሁም በስራችን ፅናት
እና ቁርጠኝነት ሲኖረን ነው። 🌹
💐መልካም ቀን💐
@liyatt


Forward from: ABOGIDA PROMO 1
❤️እዚህ ምድር ላይ ሲኖር የሠው ልጅ ሙሉ የሚሆነው የኔ የሚለው ሰው ሲኖረው ነው💘ፍቅር የህይወት ቅመም ነው💑ፍቅር ይታገሣል💝ይቅር ይላል💗ፍቅር አይቀናም ❣ፍቅር ንፁህ ነው❤️💛💚
ኑ አብረን ፍቅርን እንስበክ☂🌂❤️💛💚💙💜🖤❣💕💞💓💗💖💝


ሰሞኑን አምሽተህ ስትገባ Fatherህ የት ቆይተህ ነው ብሎ ሲጮህብህ
.
.
.
.
ችግኝ እየተከልኩ ነበር🌴😂😂




ሌሎች አዝናኝ ቀልዶችን ለማግኘት ከታች JOIN በሉ!!


ወንድ ልጅ ቃና ልይ ብሎ ሲሯሯጥ እንደማየት የሚያም ነገር የለም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#life_hack


Some Japanese traffic lights have a blue light instead of green because historically both colors were named with the same word.
#Japan
🎌🎌🚦🚦

20 last posts shown.

588

subscribers
Channel statistics