You have a new Message


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ሙእሚኑን ቢል—ላህ!! ወካፊሩን ቢድ—ዲሞቅራጢ!
{✔በአላህ አማኝ!!
✖በዲሞክራሲ የካድኩ!!}

ሃሳብ ትችት ካለ በዚህ ሊንክ ኢንቦክስ
@stilluser

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


"إن أمريكا على كل شيئ قدير"

"አሜሪካ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነች"

አዲሱ ዘመን አፈራሽ ዓቂዳ ነው።ምናልባትም ሳይሆን በእርግጠኝነት አብዛኛው ሙስሊም ልቦና ውስጥ የሰረፀ ነው። አሜሪካን "ብቸኛ ሃያል"፣ "ብቸኛ አሸናፊ"፣ ብቸኛ አድራጌ ፣ብቸኛ ገዳይ፣ ብቸኛ ህያው አድራጊ አድርጎ ማመንና መቀበል።

ይህ እንደ ኢስላም ቀላል ጉዳይ አይደለም! ከመሰረታዊው የተውሂድ እምነት ጋር በግልፅ የሚጣረስ እምነት (ኢዕቲቃድ) ነው።ከተዉሂድ አል ኡሉሂያህ ቀደም ብሎ ባለው ሩቡብያ መካድን/ማስተካከልን አቅፎ ይዟል።

የአላህን ብቸኛ ሃያልነት፣አሸናፊነት፣አድራጊነት፣ገዳይነትና ህያው አድራጊነትን በግልፅ ይሽራል።

ለመሆኑ "አሜሪካ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" ብሎ የሚያምን አለንዴ አባስከው? የሚል ካለ እንዲህ አስረዳዋለሁ ፦

ሙስሊሞች በየትኛውም ዘመን በመሳሪያና ጉልበት የበላይ ሁነው አያውቁም ፤ከኩፋሮች የላቀና የመጠቀም ቴክኖሎጂ አልኖራቸውም።ሽንፈትና ድልን አላህ በመሳሪያ ጉልበትና ብዛት ላይ አላስቀመጠምና።

ኩፋሮች በጉልበትና መሳሪያ የበላይ ሲሆኑ አላህ ባላቀባቸው ዲን ብቻ የሚዋጉ ትንሽ የኢኽላስና የሶብር ቡድኖች "ሃያል" የተባለላቸውን የኩፋር መንግስታቶችን ዙፋን ሁሉ ያንኮታኩታሉ።

አላህ እንዳለው፦
كَمْ مِنْ فِئَةٍ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةً كَثِيرَةً بِإِذْنِ اللَّهِ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ
"ስንትና ስንት ጥቂት ቡድኖች አሉ ብዙ ቡድኖችን በአላህ ፍቃድ ድል የነሱ፤አላህም ከታጋሾች ጋር ነው"።


የአላህ ሱና ሆኖ እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ይህ ቀጣይ ነው።ታዳም በዘመናችንም ጥቂት የሚባሉ የኢኽላስ ቡድኖች ተነስተው ለሸሪዓ የበላይነትና ሃያልነት ሲሉ ሃያል በምትባለዋ አሜሪካና ቡችላዎቿ ላይ ጥቃትን ይሰነዝራሉ።ያወድማሉም፤ ያከስራሉም።

በዚህም ጊዜ "አሜሪካ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነች ብሎ የሚያምነው"እንዲህ ስል ትሰማዋለህ ፦

"በፍፁም እነዚህማ የአሜሪካ ተላላኪዎች ናቸው።ምክንያቱም አሜሪካ ራሷ ባትፈጥራቸውና የርሷ ጠላት ባይሆኑማ በ24 ሰአት ውስጥ ታጠፋቸው ነበር።"


ይህን ያስባለው ቀልቡ ውስጥ የተቀመጠው
«إن الله على كل شيئ قدير»
የሚለው አቂዳ ሳይሆን
إن امريكا على كل شي# قدير
ስለሆነ ነው።

ሱብሃነላህ!! አላህ መርዳት እንደሚችልና ጥቂቶችን በኢማናቸው በግዙፎች ላይ ድል ማስገኘት እንማይሳነው ማመን የሚባለው ነገር ቀልቡ ውስጥ የለማ።

አዎ ይህ ሰው አንድ ሙእሚን መሪዎቿን ቢገድልባት እንኳ አይ አውቃ ነው እንጂ እንዴት ቤተ መንግስቷ ድረስ ሊገባና ሊፈፅም ይችላል እንደሚልህ አትጠራጠር።

ለምን ብትል ከአላህ ሃያልነትና አድራጊነት በላይ የአሜሪካ "ሃያልነት" በቀልቡ ውስጥ ሰፊ ካሬዎችን ይዟልና ነው።

አዎ አትጠራጠር

አንድ ሰው ሸህ ብሎ የሚገዛቸውን ሙት ስትሳደብ ሸሆቹ አውቀው ነው ቆይ አንድ ቀን ይሰልቡሃል ካለህ ሰውየው ቀልቡ ውስጥ ለዚህ ሙት ያለውን ተዕዚም ያሳውቀሃል።

ልክ እንደዚሁ የአሜሪካን ሃያልነት ኢዕቲቃድ የሚያደርግም ሰው እንዲሁ ነው ።በአፉ "አሜሪካ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ናት " ላይል ይችላል።

የሚናገራቸው ሁሉ ግን ተዕዚሙን አጉልተው ያሳዩሃል።
ምላስ ፕሪንት የሚያደርገው ቀልብ ውስጥ ያለን ዳታ ነውና።

አላህ ይምራን።


ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ፦

" ሁሉም ከተወሰኑ ድንጋጌዎች ከሶላት ፣ከዘካ፣ ከፆም፣ ከሀጅ ፣ሃራም የተደረጉ ነፍሶችንና ገንዘቦችን ሃራም ከማድረግ፣ከአስካሪ መጠጦች፣ ከቁማር፣ማግባት ያልተፈቀዱ ዘመዶችን ሀራም ከማድረግ፣
ካፊሮችን ከመጋደል ወይም ከነዚህ ውጭ ያሉ የዲን ዋጂቦችን ተግባራዊ ከማድረግ ወይም እነርሱን በመካድ የሚያከፍሩ ሀራሞችን ከመጠንቀቅ እምቢ ያሉ ቡድኖች ውጊያ ይደረግባቸዋል ምንም እንኳ ውስጣቸው (በተዘረዘሩት ነገሮች) የሚያምን ቢሆንም፤
ይህ አንድም አሊም ኺላፍ እንዳላነሳበት የማውቀው ጉዳይ ነው።እነዚህን ነገሮች የሚፈፅሙ ቡድኖች "ሙሃቂቆች" ዘንድ ድንበር አላፊዎች ሳይሆኑ ከእስልምና የወጡ ናቸው።"

በአጭሩ የተተረጎመ።

[አል ፈታዋ 28/502]

قال ابن تيمية -رحمه الله تعالى-:

«كل طائفة امتنعت عن بعض الصلوات المفروضات أو الزكاة، أو الصيام، أو الحج، أو عن تحريم الدماء والأموال، أو الخمور، أو الميسر، أو نكاح ذوات المحارم، أو عن التزام جهاد الكفار، أو غير ذلك من واجبات الدين أو محرماته التي يكفر الواحد بجحدها تُقاتَل وإن كانت مقرة بها، هذا مما لا أعلم فيه خلافاً بين العلماء، وهؤلاء عند المحققين ليسوا بمنزلة البغاة، بل هم خارجون عن الإسلام». اهـ ملخصا.


[الفتاوى (٥٠٢/٢٨)]


ሁለተኛ አገባብኝ ብላ ተፈታች።
በሁለተኛነት ባል መጥቶላት አገባች።


የአንዳንድ እህቶች አጭር ታሪክ።


ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ፦


«በሆነ ነገር አማካኝነት ዓላማን ማሳካት ያ ነገር የተፈቀደ መሆኑን አያመላክትም፤አላማው የተፈቀደ ቢሆን እንኳ።ምክንያቱም ያ ድርጊት ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ይሆናል፤ ሸሪዓህ የመጣው ደግሞ ጥቅሞችን ለማስገኘትና ለማሟላት ጉዳቶችን ለማስወገድና ለማቅለል ነው።እንዲያ ባይሆንማ አጠቃላይ ሃራም ነገሮች ሽርክ፣ አስካሪ መጠጥ፣ ቁማር፣ዝሙት ፣በደል ለፈፃሚው ጥቅምና አላማ ይኖራቸዋል፤ ነገር ግን ጉዳታቸው ከጥቅማቸው ያመዘነ ስለሆነ አላህና መልእክተኛው ከለከሉ።ልክ ዒባዳህ፣ ጂሃድ፣ገንዘብ መሰደቅ ጉዳት ቢሆኑም ነገር ግን ጥቅማቸው ከጉዳታቸው ስላመዘነ አላህ አዘዘ።».

[አል ፈታዋ 1/264—265]

@login333


قال بعض السلف: "من كان لله كما يريد، كان الله له فوق ما يريد، ومن أقبل عليه تلقاه من بعيد".


طريق الهجرتين لابن القيم (ص 48)
አንድ ሰለፍ እንዲህ አሉ፦

" ለአላህ አላህ እንደሚፈልገው የሆነ ሰው አላህ ለርሱ ከሚፈልገው በላይ ይሆንለታል፤ ወደርሱም የመጣ ከሩቁ ይቀበለዋል።"

[ጠሪቁል ሂጅረተይን— በኢብኑል ቀይም― ገፅ 48]
@login333


ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ረዲየላሁ አንህ እንዲህ አሉ፦

"አንድ ሰው ከእስልምና በኋላ እንደ መልካም ወንድም የተሰጠው በላጭ ነገር የለም"

[ቁቱል ቁሉብ 2/178]




ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

" ካፊሮች በሙስሊሞች ላይ ያላቸው የበላይነት ዘላለማዊ ነው ብሎ የሚያስብ ሰው በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን ጠርጥሯል"

[ዛዱል መዓድ 3/204]



ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"በአላህ ኪታብ(ቁርአን) ውስጥ አንድን ሰው በዘሩ የሚያሞግስ ወይንም በዘሩ የሚያወግዝ አንድም አንቀፅ የለም"

[መጅሙዓል ፈታዋ፡35/230]
@login333


ኢማሙ አህመድ ረሂመሁላህ በሱጁድ ውስጥ እንዲህ በማለት ዱዓህ ያደርጉ ነበር፦

" አላህ ሆይ! ከዚህ ኡመት ሃቅ ላይ ሳይሆን ሃቅ ላይ የሆነ የሚመስለውን ሰው ወደ ሃቁ መልሰው፤ ከሃቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ::"

[አል ቢዳያህ ወን ኒሃያህ 10/329]
@login333




አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላህ

የቻናሉ ስም ስለተቀየረ እንጂ የአክባሪ ወንድማችሁ ቻናል ነው።በስህተት አድ የተደረጋችሁበት ቻናል እንዳይመስላችሁ ስል ላስታውሳችሁ ወደድኩ።

ከምለቃቸው ነገሮች መልካሞቹን ውሰዱ።እስካሁን ትምህርት ካገኛችሁበት ሌሎች ጆይን እንዲሉት ቻናሉን አስተዋውቁት።[ትእዛዝ ሳይሆን።]

ባይጠቅማችሁ እንደማይጎዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።

@login333
















አንድ ጓደኛዬ አለ እናም ብዙ ጊዜ ስለ አዋጭ ንግድ እንድነግረው ይጠይቀኛል።እኔም በአላህ ታግዞ እንዲሰራ አንድ ቢዝነስ ፕላን አመላከትኩት።

ለርሱ 2ኛ ስራው መሆኑ ነው።ከተወሰኑ ወራት በኋላ አዲስ የከፈተውን ስራ እቃ የሚረከበው ሰው እንድፈልግለት ነገረኝ።

እኔም ከዛስ? አልኩት።በርግጥ 2ኛ አማክሮኝ የከፈተው ስራ ላይ የስራውን ባህሪ ያልተዋወቀ ልጅ እንዳስቀመጠ አይቼ ነበር።

እርሱም "ምን እንድሰራ ትመክረኛለህ?" አለኝ።እኔም ፦ ያንተ ችግር 2 ስራ በአንድ ላይ ልስራ ማለትህ ነው ስለዚህ አሁንም ሌላ ብትጀምር መዝጋትህ አይቀርም ስለሆነም አንዱን ጠንክረህ ስራ አልኩት።

ያስቀመጠው ልጅም ከስራው ጋር የማይተዋወቅ መሆኑን ሳነሳ "እኔም አውቄአለሁ " አለኝ።

ስለዚህ አሁንም ሰው ለማስቀመጥ ከሆነ ታድያ አዲስ ስራ ለምን ታስባለህ? አልኩት።

እርሱም ፦ "አይ ማንኛውም ሰው ሊሰራው የሚችልን ስራ እስኪ ንገረኝ? አለኝ።

እኔም ፦"እንግዲያውስ "መጅሊስ" ክፈት " አልኩት።

20 last posts shown.

232

subscribers
Channel statistics