MAN CITY XTRA FPL™


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ስለ FPL መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው!
⚠️ ማሳሰብያ : ስለ ሌላ ክለብ ተጫዋቾችም FPL ነክ መረጃ ስለሚደርሳችሁ ቅር እንዳይላችሁ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Deadline ከ2 ሰዓት በታች ብቻ ቀርቷል 👀

ቲማችሁን ለመጨረሻ ጊዜ ቼክ አርጋችኋል??

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


የትኛውን የተከላካይ rotation ትመርጣላችሁ
Poll
  •   Mykolenko and Anderson
  •   Hall and robinson
  •   konsa and burn
  •   gvardiol and Pedro porro
  •   T.Arnold and munoz
12 votes


በቡድናችሁ ስንት 4.5mil የሚያወጣ ተከላካይ ተጫዋች አለ?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


ይህ በFPLHUB በዚህ ሳምንት ይህ team ያገኛል ብሎ የተነበየው ነጥብ ነው።የነጥቡ መጠን በየሳምንቱ በምትቀያይሩት formation ይቀያየራል ። ይህ team በዚ ሳምንት 65 ነጥብ ያገኛል ብሎ ገምቷል።

እናንተም አፑን በማውረድ የራሳችሁን team Ai rating ማየት ትችላላችሁ ።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


️ ሮድሪ ከቼልሲ እና ከማን ሲቲ ጨዋታ እንደሚያመልጥ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጧል።"ከእኛ ጋር ዜሮ የልምምድ ጊዜ ነበረው፣ ዝግጁ አይደለም" ሲል ፔፕ ተናግሯል።

#Fabrizio romano

በfpl GW1 ሮድሪን የያዛችሁ በቤንች ብታደርጉት ተመራጭ ነው
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA


ፔፕ ጋርዲዮላ: "ኦስካር ቦብን በሶስት ወይም አራት ወራት ውስጥ እንደምናየው ተስፋ እናደርጋለን" "በስልጠና ክፍለ ጊዜ ነበር, እና በሚያሳዝን ሁኔታ በጉዳቱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ አሳድሯል. ዛሬ ከሰአት በኋላ ቀዶ ጥገና ያደርጋል ብዬ አስባለሁ

#Fabrzio romano

ምንም እንኳን ቢጎዳ በዘንድሮ የውድድር አመት ብዙ ነጥብ ያስመዘግባል ተብሎ ነበር 😢😢
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
finally here we go again.
premier league is back

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንደዚሁ የአምናው የ23/24 fpl አሸናፊ የራሱን የሚለውን team draft አድርጓል


Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


እናንተም fpl hub app በማውረድ የራሳችሁን AI ቲም rating ማወቅ ትችላላችሁ

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የቀድሞው የmanchester city ተከላካይ እና እግር ኳስ ተንታኙ Micah richards የራሱን የfpl team አስተዋውቋል

እናንተስ ማንን ከዚህ ቡድን አካታችኋል?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How to sign up to FPL?

ሊጠቅማችሁ ይችላል 👍

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


በተቻለን መጠን ከሁሉም ክለቦች የFPL ዜና የምናደርሳችሁ ይሆናል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


......
Poll
  •   100 +
  •   80-100
  •   50-80
  •   30-50
26 votes


በመጀመርያው ሳምንት ስንት ነጥብ የምታስመዘግቡ ይመስላችኋል?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


ባለፉት አመታት ባሳዩት ምርጥ ብቃት በብዙ የFPL experts salah እና halland  በብዛት ተመርጠዋል በ24/25 የውድድር ዘመንም ከፍተኛ ነጥብ ያገኛሉ ተብሎ ይታሰባል።

@fpl hub


Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


የተኛውን ተጫዋች በቡድናችሁ አካታችኋል?
Poll
  •   salah
  •   halland
  •   both halland and salah
  •   neither salah and halland
28 votes


ከ24/25 FPL የውድድር ዘመን ጀምሮ የሃላንድ ownership

18/07: 30.8% (ከተጀመረ አንድ ቀን በኋላ)
23/07፡ 32.9%
28/07፡ 34.7%
03/08፡ 35.85%
06/08፡ 40%
08/08፡ 42.1%
11/08፡ 44%
12/08፡ 44.6%
15/08፡48.9%
በዚህ መጠን ወደ 60% ሊደርስ ይችላል!


Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


Goals per 90min(23/24 የውድድር ዘመን) ️

ሃላንድ - 0.95
ኢሳክ - 0.83
ዊልሰን - 0.82
ዲዮጎ ጄ - 0.78
ፓልመር - 0.75

ከእነዚህ ውስጥ ስንት ተጫዋቾች በእርስዎ #FPL ቡድን ውስጥ አሉ?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL


👀 ነገ 2:30 ሲል ቲማችሁ ይዘጋና ማስተካከል ምትችሉት ለቀጣይ ሳምንቱ ጨዋታዎች ይሆናል እንዲሁም አስታውሱ አመቱ ከተጀመረ በኋላ በሳምንት አንድ transfer ብቻ ነው የሚፈቀደው አለበለዝያ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ transfer የ4 ነጥብ ቅጣት ይጠብቃችኋል!

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

#MCX CHOICE OF ALL!


በfpl managers በአብዛኛው select የተደረጉ የክለባችን ተጫዋቾች
1,Halland:48.7%
2,Gvardiol:33.6%
3,Foden:20.5%
4,Walker:9.6%
5,De bruyne:7.2%
6,Rodrigo:6.9%.....
እናንተስ የትኛውን ተጫዋች ከክለባችን መርጠዋል?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL
Share➠ @MAN_CITY_XTRA_FPL

20 last posts shown.

97

subscribers
Channel statistics