📚📚📚📌📌📌📌📌📌
🚫 ለቢዳዓ አራማጆች ክብር በስጠት ኢስላምን በማፍረስ ላይ መርዳት ነው።
⛅️👈 قال الأمام الشاطبي رحمه الله تعالىٰ- :
توقير صاحب البدعة مظنّة لمفسدتين تعودان علىٰ الإسلام بالهدم
🏝👉 #የቢዳዓ #አራማጆችን #ማክበር #በእስልምና #ላይ #ከሁለት #አቅጣጫ #ውድቀትን #ያስከትላል።
(❶) إحداهما : التفات الجهال والعامة إلىٰ ذلك التوقير، فيعتقدون في المبتدع أنه أفضل الناس، وأن ما هو عليه خير مما عليه غيره، فيؤدي ذلك إلىٰ اتباعه علىٰ بدعته؛ دون اتباع أهل السنة على سنتهم .
❶ #አላዋቂዎች #እና #ህዝበ #ሙስሊሙ #የቢድዓ #አራማጆችን #ማክበር ፣ #በቢድዓቸው #እንዲከተላቸው #ያሉበት #አካሄድ #እንደ #መልካምና #ትክክለኛ #የዲን #መንገድ #አድርጎ #በማየት #ከሱና #ይልቅ #የቢድዓ #ሰዎችን #መንገድ #አልቆና #አሽሎ #በማየት #ወደ #ቢድዓ #መዘንምበልና #መከተል #ስለሚያመጣ ።
(❷) والثاني : أنه إذا وقّر من أجل بدعته؛ صار ذلك كالحادي المحرّض له علىٰ إنشاء الابتداع في كل شيء .
وعلىٰ كل حال؛ فتحيا البدع، وتموت السنن، وهو هدم الإسلام بعينه
❷ #የቢድዓ #አራማጆች #ማክበር #ከተሰጣቸው #ሁልጊዜ #ቢድዓ #እንዲፈጥሩ #ማነሳሳት #ነው #እንደገና #የሚያራምዱትን #ቢድዓ #ሙስሊሙ #ህብረተሰብ #ሊርቃቸውና #ሊያገላቸው #ሲገባ #ምንም #እንዳልተፈጠረ #አብሯቸው #ሚንቀሳቀስ #ከሆነ #ይህ #በራሱ #በቢድዓቸው #ላይ #እንዲበራቱና #እንዲጎብዙ #ማገዝ #ነው። #በዚህም #የተነሳ #ቢድዓ #እያበበ #ሱና #ደግሞ #እየተንኮታኮተ #ይመጣል።
📘 "الاعتصام"(١٥١/١)..
📚👈 قال الإمام سفيان الثوري –رحمه الله– "من أصغى سمعه الى صاحب بدعة وهو يعلم انه صاحب بدعة نزعت منه العصمة ووكل الى نفسه"
📘البدع والنهي عنها لابن وضاح
🛍👉 «#የቢድዓ #ባለቤት #መሆኑን #እያወቀ #ለቢድዓ #ሰው #ጀሮውን #የሰጠ፤ (#የአሏህ) #ጥበቃ #ከእርሱ #ላይ #ይነሳና #በነፍሱ #ላይ #እንዲመካ #ይደረጋል»
يقول ابن العباس : لاتجالس اهل الاهواء فان مجالستهم ممرضة للقلب.)الابانة لابن بطة)
🎙👉 «ከቢድዓ #ባልተቤት #አትቀማመጥ። #ምክኒያቱም #ከእነርሱ #ጋር #መቀማመጥ #ልብን #አሳማሚ #ነው»
⛳️👈 يقول فضيل بن عيض: صاحب بدعة لاتأمنه على دينك ولاتشاوره في امرك ولاتجالس اليه ومن جلس الى صاحب بدعة اورثه الله العمى – يعني في قلبه
📘 شرح اصول اعتقاد اهل السنة والجماعة
🎋👉 «#የቢድዓን #ባለቤት #በዲንህ #ላይ #አትመነው። #በጉዳይህ #ላይ #አታወያየው። #ወደርሱም #አትቀመጥ። #ወደ #ቢድዓ #ባለቤት #የተቀመጠ #አሏህ #መታወርን #ያወርሰዋል። #የልብ #ውስጥ( #መታወርን) #ማለት #ነው»
☪👈 وقال شعبة بن حجاج "كان سفيان الثوري يبغض اهل الاهواء وينهى عن مجالستهم اشد النهي"
📘مختصر الحجة على تارك المحجة (460)
⛳️👉 «#ሱፍያን #አሠውሪይ #የቢድዓ #ሰዎችን #ይጠላ #ነበር #ከነርሱም #ጋር #መቀመጠን #አጥብቆ #ይከለክል #ነበር»
🟣👈 قال العلامة ابن باز رحمه الله
🔺من اظهر بدعته🔺
🛑 يُهجر ولا يوالى
❌ ولا يُسلم عليه
🛑ولا يَسْتَحِق ان يَكُون مُعلِّمًا
ولا غيره فلا يُؤمن جانبه
[المجموع (47/28)]
🏝👉 የነብዩ ﷺ እና የሰሀባዎቹ { رضي الله عنهم } መንሀጅም ይህ ነው።
🎋👉 ቢድዓውን ግልፅ ያደረገ ሰው
🟣👉 #ይኮረፋል (#ከሱ #ጋ #ንግግር #ወንጀል #ነው)
🔴👉 #ሰላምም #አይባልም (#ቢልም #አይመለስለትም )
🟢👉 #እውቀትም #ከሱ #አይቀሰምም (#አስተማሪ #ተደርጎ #አይቀረብም)
🔥👉 #ሲጀመር #እምነት #አይጣልበትም።
…………………………………………………
→መንሀጃችን ይህ ነው።
→ግልፅና ፍንትው ያለ ።
→ማለባበስ የሌለበት ።
🛍👉 #ቀረቤታችንም ሆነ #ርቀታችን #ስጋን #ቆጥረን ወይም #የዱንያን #ጥቅም ሂሳብ #አወራርደን ሳይሆን #መንሀጅን #አይተን ነው #ቀረቤታችንም #ውዴታችንም #በመንሀጅ #ላይ #ብቻና #ብቻ #የተወሰነ #ነው።
👂🏻የሰማ
🦻🏼ላልሰማ
📢ያስሰማ
አሏህ ሁላችንንም ከቢድዓ ሁሉ ይጠብቀን።
........... ✍
........... منقول
📚👉👇 #ዳዕዋ #ሰለፊያ በወሎ መቅደላ
🛍👉 https://t.me/mekdella