ሶስቱም አትሌቶች ወደ ፍጻሜው አልፈዋል እንኳን ደስ አላችሁ
በመጀመሪያው ዙር ጉዳፍ ጸጋየ ና እጅጋየው ታየ ተወዳድረው አምስተኛ እና ስድስተኛ በመሆን ወደ ፍጻሜው አልፈዋል ፣ ተጠባዊዋ ኬኒያዊዋ አትሌት ኪፒየጎን አንደኛ ሲፋን ሐሰን ሁለተኛ በመሆን ጨርሰዋል።
በሁለተኛው ዙር ኢትዮጲያን ውክላ መዲና ኢሳ ተወዳድራ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ እሷም ወደ ፍጻሜው ማለፏን አረጋግጣለች በሁለተኛው ዙርም ኬኒያዊዋ አትሌት ቼቤት አንደኛ ሁና ጨርሳለች ማጣሪያውን የተወዳደሩት ሶስቱም አትሌቶች ወደ ፍጻሜው አልፈዋል ።
👉 www.melabets.com