🗡🗡🗡🗡🗡
እኔም ትንሽ ብቻ
ስለበድር ዘመቻ
እንዲሆነን ዚክራ
በጥቂቱ ላውራ
የሙሽረክ መኳንንት 🗡🗡
ያፈሩበት በሞት
የእስልምና ዝና 🗡🗡
ከፍ ያለበት ፊትና
በዛሬው ቀን ነበር 🗡🗡
ድል ያረጉት በድር
በፆመኛ አንጀት 🗡🗡🗡
አስቦት ጦርነት
ያውም በስለት ሰይፍ 🗡🗡🗡
እንዳይ መስልህ በመድፍ
በፈሪ መሳርያ በሩቅ ሚወነጨፍ
ምን አይነት ወኔ ነው
ምን አይነት ጀግንነት
መቼምማይደገም
በታሪክ ወደፊት
እስኪ ተመልከቱ
ዛሬ ልዮነቱ
አይደለም ይዘን ሰይፍ
ጠላት ልናሸንፍ 🗡🗡
መቅራት አቅቶናል
አንስተን ሙስሀፍ(ቁርዓን)📓📓📓
ቁርዓን አንግብን
እስኪ እንውጣ መስጂድ🕌🕌
ነፍስያ ትፋለም
ባይሆን በዚህ ጅሀድ 📓📓📓
عمر
https://t.me/mesjdesunakorefcha
እኔም ትንሽ ብቻ
ስለበድር ዘመቻ
እንዲሆነን ዚክራ
በጥቂቱ ላውራ
የሙሽረክ መኳንንት 🗡🗡
ያፈሩበት በሞት
የእስልምና ዝና 🗡🗡
ከፍ ያለበት ፊትና
በዛሬው ቀን ነበር 🗡🗡
ድል ያረጉት በድር
በፆመኛ አንጀት 🗡🗡🗡
አስቦት ጦርነት
ያውም በስለት ሰይፍ 🗡🗡🗡
እንዳይ መስልህ በመድፍ
በፈሪ መሳርያ በሩቅ ሚወነጨፍ
ምን አይነት ወኔ ነው
ምን አይነት ጀግንነት
መቼምማይደገም
በታሪክ ወደፊት
እስኪ ተመልከቱ
ዛሬ ልዮነቱ
አይደለም ይዘን ሰይፍ
ጠላት ልናሸንፍ 🗡🗡
መቅራት አቅቶናል
አንስተን ሙስሀፍ(ቁርዓን)📓📓📓
ቁርዓን አንግብን
እስኪ እንውጣ መስጂድ🕌🕌
ነፍስያ ትፋለም
ባይሆን በዚህ ጅሀድ 📓📓📓
عمر
https://t.me/mesjdesunakorefcha