Minda Girma Law Office ምንዳ ግርማ ህግ ቢሮ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


In this Channel, the Administrators provide you a lot of legal information. This mainly enables you to quickly access proclamations, regulations, directives, cassation decisions and other pertinent materials. For any enquiries:
@AttorenyMindaGirma

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በሰበር ችሎት አመልካች ከክርክሩ ገንዘብ መጠን 15% (አስራ አምስት ፐርሰንት) የጠበቃ አበል እንዲከፍል ተወሰነ!!!

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁጥር 238782 ታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ/ም በዋለው ችሎት የጠበቃ አበል እንደ ጉዳዩ ሁኔታ በማየት ከ10% በላይ 15% ሊከፈል እንደሚችል ፈቃጅ ትርጉም ሰጥቷል፡፡ ቀደም ሲል ሰበር ችሎቱ የጠበቃ አበል 10% እንዲከፈል ብሎ የሰጠው ውሳኔ ፐርሰንቱ ገዢ አይደለም ብሏል፡፡

የጠበቃ አበል በፐርሰንት ሲወሰን ምን ያህል ሊወሰን ይገባል የሚለው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎቱ ስለ ጠበቃ አበል ክፍያ አወሳሰን ስርኣት በሚመለከት የሰጣቸው ውሳኔዎች እንደ ገዢ የህግ ትርጉም ተደርገው ሊወሰዱ የሚችሉት ፍርድ ቤቶች የጠበቃ አበል ክፍያ ሲወስኑ ሊከተሉት የሚገባው ስርኣት በሚመለከት የተሰጠው የሕግ ትርጉምን እንጂ ከዚህ ውጭ ያለው ፐርሰንቱን በተመለከተ እንደ ጉዳዩ እየታየ የሚወሰን ነው፡፡

በሰበር መዝገብ ቁጥር 105765 ላይም ሆነ በሌሎች ስለወጭና ኪሳራ አወሳሰን በሚመለከት በተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች የጠበቃ አበል 10% በሚል ቢወሰን እንኳ በዛው ጉዳይ የነበረው ክርክር መሰረት አድርጎ ፐርሰንቱ መወሰኑን የሚያሳይ እንጂ በሌሎች ጉዳዮችም ከ10% በላይም ሆነ በታች ሊወሰን አይችልም ማለት አደለም፡፡

አመልካች በሰበር መዝገብ ቁጥር 105765 የተሰጠውን ውሳኔ ጠቅሰው የጠበቃ አበል የክርክር ሀብት ግምት ከሆነው 10% በላይ ሊወሰን አይገባም በሚል የሚያቀርበው መከራከሪያ ተቀባይነት ያለው ሆኖ አላገኘነውም፡፡
አመልካች ሊከፍል የሚገባው የጠበቃ አበል ክፍያ አመልካች የክርክሩ ሀብት ግምት በሚል በክሳቸው ከጠቀሱት የገንዘብ መጠን … ላይ 15% አስራ አምስት ፐርሰንት የሚሆነው ነው በሚል ወስኗል፡፡






fsc-cassation-2014-15-short-sumarrys.pdf
3.5Mb
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ2014/15 ዓ.ም. የተሰጡ አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች በአጭሩ ተመርጠው የተዘጋጁ / ሙሉ መፅሃፍ/     
👉Murtiilee Dirqisiisoo Dhaddacha Ijibbaataa MMWF tiin bara 2014/15 keessa kennaman keessaa kanneen filataman Haala gaariin qindaa'e dubbisaa🙏🙏
                            
በዳንኤል ፍቃዱ (ጠበቃና የህግ አማካሪ


Draft Federal Attorneys Tax Payment Research FINAL.pdf
1.6Mb
Draft Federal Attorneys Tax Payment Research FINAL.pdf


Genocide Mens rea Article by Dagim (1).pdf
894.5Kb
✅THE GENOCIDAL MENS REA REQUIREMENT OF THE CRIME
OF GENOCIDE UNDER THE ETHIOPIAN CRIMINAL LAW: DOMESTIC PRACTICE VIS-À-VIS THE INTERNATIONAL JURISPRUDENCE
✅By Dagim Oljira Ofgea (Legal Researcher at Oromia Legal Training and Research Institute)






Forward from: Desalegn B.
[ New  ] Job by Ethiopian Human Rights Commission

Human Rights Officer (Focal Person)

MA/BA Degree Law, LLM, Human Rights Law, International Law.

SALARY RANGE    Gross monthly salary of ETB 22,989.00 - ETB 27,380.00 plus ETB 7,200.00 Housing allowance and ETB 2,200.00 Transport allowance, depending on candidates

How to Apply

https://ethiojobszone.com/job-by-ethiopian-human-rights-commission/

Deadline: July 29th 2024


1721383170597.pdf
1.5Mb
The National Bank of Ethiopia has issued a directive allowing banks to invest in and establish subsidiary capital market service providers, including investment banks. This strategic decision is anticipated to significantly enhance the role of banks in nurturing a robust and effective capital market ecosystem.


capital market (1).pdf
9.7Mb
የሰነደ ሙዐለ ንዋዮች፣ የተዛማጅ ውሎችና  ተማከለ የጠረጴዛ ዙርያ ገበያዎች የፍቃድ ኣሰጣጥ፣ የኣሰራርና የቁጥጥር መመርያ ቁጥር 1009/2016


download.pdf
582.1Kb
በኢትዮጵያ ከሕግ አገልግሎት የሚሰበሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር
ታክስ፤ አዙሪት ጥያቄዎችና መውሰብስቦች

By ሙሐመድ ዳውድ አልቃድር∗

Bahir Dar University Journal of Law Vol.8, No.2 (June 2018)






_መመሪያ_ቁጥር_151_2016 (1).pdf
523.3Kb
መመሪያ ቁጥር 151/2016 
የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የእድሮች እና የእድር ምክር ቤቶች የምዝገባና እውቅና  አሰጣጥ መመሪያ



16 last posts shown.

234

subscribers
Channel statistics