**************************
የቴምብር ቀረጥ በዋናነት በሰነዶች ላይ የሚጣልና የሚሰበሰብ የመንግስት የገቢ ምንጭ ሲሆን ቀረጡን በሰነዶች ላይ በመጣል እና በመሰብሰብ የታክስ ፍትሃዊነት እና የሃብት ክፍፍልን በማመጣጠን የመንግስትን የገቢ ምንጭ ለማስፋት ያግዛል፡፡ በኢኮኖሚ አውታር ውስጥ በሚፈጠር የዜጎች እንቅስቃሴ የኢኮኖሚ ዋጋ ያላቸውን ሰነዶች የማስረጃነት ተቀባይነትን እንዲጨምር ማድረግ፣ የኪነ-ጥበብ ዕድገትን፤ የፋይናንስ ተቋሞችን እንቅስቃሴ እና የካፒታል ንብረት ዝውውርን የማገዝ አላማ እንዳለው አዋጁ ይገልጻል፡፡
የቴምብር ቀረጥ የሚከፍልባቸው ሰነዶች
1.የማንኛውም ንግድ ማህበር፣ የህብረት ሥራ ማህበር ወይም የማንኛውም ዓይነት ማህበር መመስረቻ ፅሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ፣
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://tinyurl.com/mz5mv37x