Forward from: Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ሐጂ ዑመር ገነቴ ስለ ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ (ረሒመሁል'ሏህ) ሲናገር ...‼
===========================================
«ይህን አሳፋሪ ንግግር ሼር አድርጉትና ሌላውም ይስማው!»
||
✍ "ሙፍቲ" ሐጂ ዑመር ገነቴ አምና ዘጠኙ ኮሚቴ ባደረገው ውይይት ላይ የተናገሩት አንድ አሳፋሪ ንግግር አለ።
እንዲህ ይላሉ፦
«ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ–ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ትላላችሁ!
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እና ዐብዱ-ር-ረሕማን ናቸው ወሃቢያን የመሰረቱት፡፡ ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እንጂ ዑመር አይደለም ወሃቢያን የመሰረተው፡፡
እኔ ብቻዬን ስታገል ነው የኖርኩት፡፡.....
ዐቂዳ ትላላችሁ ...ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ነው ወሃብያን የመሰረተው። ዐብዱ-ር-ረህማን ነው ወሃብያን የመሰረተው፡፡ ... ወደኛ የመጣችሁ እደሆነ የዘከዘኩት እንደሆነ ሌላ ታመጣላችሁ!……
ወሃብያን የመሰረተው ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እና ዐብዱ-ር-ረህማን ናቸው፡፡ ስንታገል ነው የኖርነው .... ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ናቸው እንዴ ወሃብያን የታገሉት? ማን መሰረተው??…….፝
[ሐጂ ዑመር ገነቴ አምና ዘጠኙ ኮሚቴ በዑለማ መግባቢያ ሰነድ ላይ ባዘጋጀው ውይይት የዘረገፈው!
ይህንን ንግግራቸውን በቪዲዮ ለማግኘት፤ ይህን አስፈንጣሪ ተጫኑት።
https://t.me/MuradTadesse/7567 ]
♠
ሐጂ ዑመር ምላሽ የማይሰጥን ሙት በዚህ መልኩ መናገራቸው በጣም ያሳፍራል።
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ አንዳንድ ክፍተቶች ቢኖሩባቸውም፤ ለኢትዮጵያ ሙስሊም የዋሉት ውለታ ቀላል አይደለም።
በተለይም የሠሩት ውለታ በያኔው በአጼው ስርዓት መሆኑ አድናቆትን ያስቸራቸዋል።
የቁርኣን ተፍሲራቸውና ያስገነቧቸው ታላላቅ መስጅዶችና መድረሳዎች ብቻ በቂ ናቸው።
★
ለሐጂ ዑመር ግን በቀላሉ አንድ ጥያቄ አለኝ፦
«ሐጂ ሣኒ ከሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ ሷዲቅ ጋር ባዘጋጁት ቁርኣን ተፍሲራቸው ላይ፤ የአላህን ከዓርሽ በላይ መሆን ይቃረናሉ። ይህ እምነት ደግሞ የወሃብያ ሳይሆን የአሽዓሪያና ማቱሪዲያ እምነት ነው።
ታዲያ እንዴት ነው ሐጂ ሣኒ የወሃብያ መስራች የተደረጉት?!»
||
ጥያቄዬን አድርሱልኝ።
||
Join:
t.me/MuradTadesse