በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተዘጋጀው ነገረ ማርያምን የተመለከተና
'አሐቲ ድንግል'' የተሰኘ ባለ 626 ገጽ ግዙፍ መጽሐፍ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ጨምሮ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በተገኙበት ጥቅምት ፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም. በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ይመረቃል።
____
ከምርቃቱ በኋላም በባኮስ እና ሰርዲኖን መጻሕፍት መደብሮች ይከፋፈላል።
@Nigatu5@Nigatu5@Nigatu5