Ethiopian Chelsea fans


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Congratulation WILLAN

ቅዳሜ እለት ከኖርዊች ጋ ባደረገው ጨዋታ 200ኛ የሊግ ጨዋታውን ማከናወን የቻለ ድንቅ ብራዚላዊ ጥበበኛ ነው 👌👌


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆☞☞☞እዚህ ሊንክ በመግባት ጆይን አድርጎ በዛሬው ለት ብቻ በሺዎች ሚቆጠሩ ሰዎች ጆይን ሲያደርጉ ይታየናል‼https://www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&url=https://www.chelseafc.com/en/supporters-clubs/club-details/addis_ababa_officialsupportersclub&ved=2ahUKEwizlYH_1Z_kAhWHyqQKHYBnCOMQFjAAegQIAxAB&usg=AOvVaw0VJQXAMOyZoVSOHhVTGDJX


ውድ የክለባችን ደጋፊዎች በሙሉ!! ኢትዮጵያ ምንኖር የቸልሲ ደጋፊዎች በከፈትነው የፌስቡክ ፔጅ በክለባችን ቸልሲ እውቅና ማግኜታችንን በደስታ እንገልፃለን።
ይህ በየቀኑ ምንጠቀምበት የፌስቡክ ፔጅ በቸልሲ የተመዘገበ ነው ከታች ያለውን ሊንክ ከፍታችሁ join ሚለውን በመንካት ኦፊሻል የቸልሲ ደጋፊ መሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።

ኦፊሻል ደጋፊ መሆን አንደኛ በማንኛውም ስአት ክለቡ ይፋ ሚያደርገው የደጋፊ መጠን ውስጥ ከሚቆጠሩት ደጋፊዎች ምሃል መቆጠር ሚቻለው እንደዚህ ክለቡ በሚያመቻቻቸው መንገዶች ኦፊሻል የሆነ ደጋፊ ብቻ ነው ኦፊሻል ያልሆነ ደጋፊ አይቆጠርም እግርኳስ ተመልካች እንጅ ደጋፊም አይባልም ምክንያቱም የማን ደጋፊ እንደሆነ ማወቅ ስለማይቻል።

ይሄን ፍቃድ ለማግኜት ክለቡ እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ከፍቶልን ማንኛውም ደጋፊ ኦፊሻል መሆን ሚችልበትን መንገድ እንዲያመቻችልን ለአመታት ደጋግመን ያለ መሰልቸት ጠይቀናል በስተመጨረሻም ተፈቅዶልናል ይህ ነገር እንዲመቻች ጥረት ያደረጉ ልጆችን በዚሁ አጋጣሚ ላመሰግናቸው እወዳለሁ።

የክለቡ ኦፊሻል ደጋፊ ለመሆን ሚያስፈልገው ነገር ኢሜል አካውንት ወይ ደግሞ ጎግል አካውንት ነው አካውንቶች ያላችሁ አሁኑኑ ጆይን አድርጉት አካውንት የሌላችሁ ደግሞ አሁኑኑ ክፈቱ ጥያቄውኮ ቸልሲ በቸልሲ እውቅና ያለው ደጋፊ ስለመሆን ነው‼መቸም በክለቡ ኦፊሻል ደጋፊ መሆን ማይፈልግ ያለ አይመስለኝም ከዚህ በተጨማሪ ጆይን ሚያደርገው የሰው ብዛት ታይቶ ፔጃችን በክለቡ የተመዘገበ እና በርካታ እውቅና ያላቸው ደጋፊዎች እንዳለን ሚያሳይ የምስክር ወረቀት ከቸልሲ ይላክልናል። አካውንቶች ያሏችሁ ደጋፊዎች ጆይን ለማድረግ አስቸጋሪ አይደለም 10 ሰከንድ እራሱ አይፈጅባችሁም ኢሜል አካውንት ወይ ጎግል አካውንት የሌላችሁም አሁኑኑ ክፈቱ ኦፊሻል ደጋፊ ለመሆን ከዚህ የተሻለ ቀላል አማራጭ


✅ በዛሬው ቀን የቼልሲ ልባም ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የ8ኛ ዙር የደም ልገሳን ፕሮግራም በተሳካ መልኩ
አካሂደናል ፡፡ የደም መስጠቱ ፕሮግራምም ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ደግሞ ለ2ተኛ ግዜ በጋራ በመሆን አከናውነናል ።

✅ በሌላ አስደሳች ዜና ደግሞ ማህበራችን ለንደን ከሚገኘው ቼልሲ ክለብ ዕውቅና አግኝተናል፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ይሄም በመሆኑ ብዙ የቼልሲ ደጋፊዎች ለማህበሩ በተከፈተው Official Website ላይ በመግባት እየተመዘገቡ Official የቼልሲ ደጋፊ እየሆኑ ይገኛሉ፡፡

✅ እናም ሌሎች አባላትም ከታች ባለው Link በመግባት በEmail ወይም በFacebook አካውንታችሁ በመጠቀም Official የቼልሲ ደጋፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የማህበሩ አባል እንደምትሆኑም እንገልፃለን
👇👇
✅ Link:- Addis Ababa Official Supporters Club | Official Site | Chelsea Football Club
chelseafc.com






✋✋✋ባካ✋✋✋

ቸልሲና ሞናኮ በባኬዮኮ የ1 አመት የውሰት ውል ለመስማማት እየተቃረቡ ነው።
ቸልሲ ባኬዮኮን ወደገዛበት ሞናኮ በውሰት በመላክ ወደቀድሞ አቋሚ እንዲመለስ ይፈልጋል ሞናኮም ተጫዋቹን ስለሚያውቀው እና ካለበት የተጫዋች እጥረት አንፃር ሊወስደው ስለሚፈልግ መስማማታቸው አይቀርም።

🙏ፅሁፋችንን ኮፒ ፔስት ስታደርጉ ሊንካችንንም አብራችሁ አስተዋውቁ ወይም የምንፅፋቸውን ነገሮች ኮፒ ፔስት አታድርጉ እባካችሁ
👇👇👇👇👇👇
👉@officialecf👈
👆👆👆👆👆👆


እኛም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንድናጨበጭብልህ ከፈለክ የትናንቱን ብቃትህን ድገመው
💙💙💙💙💙💙💙💙
"በውሰት በሄድኩባቸው ቡድንኖች በአጠቃላይ 60 ጎሎችን አስቆጥሬያለሁ ግን አንዳቸውም ለቼልሲ ጎል ከማስቆጠር ጋር ስሜታቸው እኩል አይሆንም ይሄንን እድል ከልጅነቴ ጀምሮ ስጠብቅ ነበር"

❤️ታሚ አብርሃም💙


❤️❤️ታሚ አብርሀም💙💙
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የትናንቱን ጭዋታ ለማየት ወደ ጠባቡ የኖርዊች ስቴቴዲዬም ከ5 ሺህ በላይ የቸልሲ ደጋፊዎች ተገኚተዋል። ታሚ አብርሃም በተለይ ለራሱ 2ኛውን ለቸልሲ ደግሞ የማሸነፊያ ጎሏን ሲያስቆጥር ደጋፊው ስሙን እየጠራ ሲዘምርለት ነበር።
በዚህ ዙሪያ ተጠይቆ አብርሃም እንዲህ ብሏል☞☞ ይህ የማይታመን ነገር ነው ፈፅሞ የማይታመን ነው ከልጅነቴ ጀምሮ የቸልሲ ጭዋታ ለማየት ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ስሄድ ያለምኩት እጅግ ትልቁ ህልሜ ነበር። ህልሜ አንድ ቀን ለዚህ ከህፃንነቴ ጀምሬ ላደግኩለት ክለብ እየተጫወትኩ ደጋፊው በስሜ ሲዘምር ማየት ነበር አሁን ይሄ ህልም እውን ሆኖ ሳየው ማመን ከበደኝ። ለወደፊት ሌላ በርካታ ቀናቶችን ይህ ደጋፊ ስሜን እንደሚዘምር ተስፋ አደርጋለሁ ብሏል።


ቀጣይ ሀሙስ ተወዳጁ ቻምፒዮንስሊግ ድልድል ይፋ ይሆናል።
👇👇👇👇👇
@officialecf


👌👌👌ሰበር ዜና 💙💙💙
👌👌👌ሰበር ዜና💙💙💙
👌👌👌ሰበር ዜና💙💙💙

ሙሉውን መረጃ ነገ በቀይ መስቀል ማህበር በመገኘት ስሙት

ትክክለኛው ፔጃችን ይህ ነው

@officialecf










ዛሬ ላይ ማንቼም አርሴም መሸነፋቸው ለቼልሲ በስነ ልቦናው እረገድ ጥሩ ነው ብዙም

ከጨዋታው በሁዋላ ፍራንኪ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ጨዋታው በጣም ፈታኝ እና አስቸጋሪ ነበር ያም ቢሆን ከሜዳችን ውጪ ወሳኟን 3 ነጥብ ይዘን መምጣታችን አስደስቶኛል.

ፍራንክ ላምፓርድ.

መረጃዎች እንዲደርሱ ሼርርርር
👇👇👇👇👇
@officialecf


Forward from: Ethiopian Chelsea fans
ዛሬ በብስራት fm የመማሪያ ቁሳቁስ በመለገስ ስነስርአት ላይ የነበረ ፕሮግራም በብስራት Tv ሰኞ ማታ 2 ሰአት ላይ ይተላለፋል እንዳያመልጣችሁ


Forward from: Ethiopian Chelsea fans


Forward from: Ethiopian Chelsea fans


Forward from: Ethiopian Chelsea fans

20 last posts shown.

612

subscribers
Channel statistics