@Darkstar✨


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🙏እንኳን በደህና ወደ Darkstar መጡ።
✪ የዚ ቻናል አባል በመሆን :
➠አዳዲስ ዘፈኖች single&album
➠አዳዲስ videos clip (like)
➠ወቅታዊ ሁኔታዋች & (Covid 19)
➠Call prank,Funny Video
➠ ስፖርት & ቀጥታ ስርጭት(live coverage)
➠Others...
👤Creator : @Fira05
@Frelaca17
👇👇👇👇👇👇

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በኢትዮጵያ ተጨማሪ 268 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,644 የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,166 ደርሷል።

ጤና ሚኒስተር #DrLiaTadesse
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


ወድ ተከታታዮቻችን አንድ ሊንክ ልንለቅ ነው!!! ሰብስክራይበር እንዲያግዘን ስለሚረዳን የዳርክ ቤተሰቦች እንደተለመደው ጆይን እና ሼር እያደረጋቹ አጋርነታችሁን አሳዩን ፕሮግራሞቻችን ይቀጥላሉ!!! መልካም ቆይታ
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 55 ደረሰ!

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ 8 ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 55 ደርሷል።

ጤና ሚኒስተር #DrLiaTadesse
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


በኢትዮጵያ ተጨማሪ 268 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,644 የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,166 ደርሷል።

ጤና ሚኒስተር #DrLiaTadesse
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


ሙሉ የኮሮና 😱😱😱📰📰🗞መረጃ እና የላብራቶሪ ውጤቶች ሰአታቸው ጠብቀው በ ዳርክ ስታር ይቀርባሉ!!! መልካም ቆይታ
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ነዉረኛ ድርጊቶችን በማዉገዝና በመከላከል ታናናሽ እህቶቻችንን ከአዉሬዎች እናድናቸዉ!!

😭 😭 ከዚህስ ብንሞት ይሻለናል!! 💔🖤
ይህንን መልዕክት በመቀባበል ሁላችንም ስለ ጩጬ እህቶቻችን በአንድነት ድምፃችንን እናሰማ!
አደራ!

በምታመልኩት አምላክ ይሁንባችሁ 🙏😭

SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


Share አድርጉ 🙏🙏🙏


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቼን ማስመረቄ ቁርጥ ነው ብሏል!

ዩኒቨርሲቲው እንዳስታወቀው 80ኛው የተማሪዎች የምረቃ መርሐ-ግብር በመጪው ሐምሌ 4 ቀን 2012 ዓ.ም ይካሔዳል ብሏል። በድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ እና በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በቀጥታ ሊተላለፍ ታቀደው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አነቃቂ ንግግሮች ይደረጋሉ፤ የተማሪዎች ስም ከፍ ብሎ ይጠራል ተብሏል። ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም የቀን ድህረ ምረቃና ሁሉንም የማታ ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ገልጾ እንደነበር ይታወሳል።

SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


አሁን ደግሞ ዛሬ የወጡ አጫጭር🇪🇹 የሀገረ ውስጥ እና ✈️🗽የውጭ አዳዲስ መረጃዎች🗞📰📰 በቀጥታ በዳርክ ይቀርባሉ!!!መልካም ቆይታ
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


አዳዲስ የስፖርት መረጃዎች እንደወጡ በሰከንዶች ልዩነት ወደናንተ እናደርሳለን!!
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


🔻||ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ ሚቀጥለው ሳምንት ወደ ውድድር ሲመለስ በመጀመሪያ ሳምንት ሁሉም ጨዋታዎች ላይ ተጫዋቾች በስማቸው ፋንታ Black Lives matter የሚል ፅሁፍ የተፃፈበት ማሊያ ለብሰው እንደሚገቡ ይፋ ሆኗል።

SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇳🇴| በኖርዌይ የ300 ሜትር የዝላይ ሩጫ ላይ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም እንዳይገቡ የታገደ ሲሆን በሰዉ ምትክ የተለያዩ ካርቶኖችን እና አሻንጉሉቶችን ተጠቅመዋል👀

SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

ጁቬንቱስ 0-0 ኤሲ ሚላን

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ግራናዳ 2-1 ጌታፌ
ቫሌንሽያ 1-1 ሌቫንቴ

🇩🇪በጀርመን ቦንደስ ሊጋ

ሆፈንሄም 0-2 RB ሌፕዚንግ


SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


✅ሎዮኔል ሜሲ ከረጅም ቆይታ በሀላ ዳግም ወደ ሜዳ ይመለሳል።

⏰5:00

❗️ማዮርካ ከ ባርሴሎና


SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


🌟አልፎንሶ ዴቪስ በግንቦት ወር የቦንደስሊጋ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል።


SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


✅በጀርመን ቦንደስሊጋ የ31ኛ ሳምንት መርሀ ግብር በእለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ይሆናል

⚡️ዲሶርዶፍ 10:30 ዶርቱሞንድ

⚡️ኮለን 10:30 ዩኒየን በርሊን

⚡️ኸርታ በርሊን 10:30 ፍራንክፈርት

⚡️ፓዴቦርን 10:30 ወርደር ብሬመን

⚡️ወልፍስበርግ 10:30 ፍራይቡርግ

⚡️ባየር ሙኒክ 1:30 ሞንቼግላድባች


SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


✅ዛሬ የሚደረጉ የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች

⚡️ኢስፓኞል 9:00 ዲፖርቲቮ አላቬዝ

⚡️ሴልታ ቪጎ 12:00 ቪያሬያል

⚡️ሌጋኔስ 2:30 ሪዮ ቫላዶሊድ

⚡️ማዮርካ 5:00 ባርሴሎና


SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


የኮፓ ኢጣሊያ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ

⏰ Full-Time
ጁቬንቱስ 0-0 ኤስ ሚላን

በዛሬው ጨዋታው ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመጀመሪያው አጋማሽ በ16ተኛው ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት ስተዋል

ጁቨንቱሶች ወደ ፍፃሜ ጨዋታ ማለፋቸውን አረጋግጠዋ
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


🔻|| አርሰናል ፊሊፔ ኮቲኖን ለማስፈረም ክለቡ ባርሴሎና ያቀረበውን ውል እንዲቀነስ ይፈልጋል ። ብራዚላዊው ጥበበኛ ወደ ፕርሚዬር ሊጉ ሊመለስ እንደሆነ ሲዘገብ ነበር ። ባርሴሎናም ተጫዋቹን ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቶ የሚገዛ ክለብ ስለማይኖር በውሰት መስጠት ይፈልጋል ።

ነገር ግን እሱን ለማስፈረም የሚፈልግ ክለብ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የውሰት ውል ክፍያ እና 250,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ እንዲሸፈን ይፈልጋል ። አርሰናልም ይሄ ውል እንዲቀንስለት ይፈልጋል ። ማይክል አርቴታ የተጫዋቹ ፈላጊ እና አድናቂ እንደሆነ ይታወቃል ። ( metro )

SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


የእለተ ቅዳሜ ማለዳ ላይ የወጡ የስፖርት⚽️🏀🏈⚾️🎾🏐🏉🏓🏸🥅🥊🥋🎽⛸🏊‍♀🚴‍♂ መረጃዎች የሚቀርቡበት ሰአት ላይ ነን!!! ለጓደኞቻቹ join&share አድርጉ!! መልካም ቆይታ
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar


ውድ የዳርክ ስታር ተከታታዮች እንዴት አደራቹልን!!! በእለተ ቅዳሜ እናንተን በመረጃዎች😱😱🗞📰 እና 😃😄አዝናኝ ፈታ ያደርጋቸዋል ብለን ያሰብናቸው ከሌላው ቀን ለየት ያሉ ዝግጅቶች አሉን!!! ቀናቹን✨✨ ከዳርክ  ስታር ጋር አሳልፉ!!! መልካም ቀን
SHARE ◇◇◇➤ @onlyDarkstar

20 last posts shown.

437

subscribers
Channel statistics