Video is unavailable for watching
Show in Telegram
▣ በቅርቡ ቲክቶክ ላይ በአዲስ መልክ የዳዕዋ እና የንፅፅር መርኃ-ግብር ይኖራል። አካውንቱ አዲስ ስለሆነ ሁላችሁም ገብታችሁ ፎሎው ማድረግ አትርሱ። ትምህርቶች እና ውይይቶች በየቀኑ የሚተላለፉበት ገጽ ነው። ለክርስቲያን ወገኖች እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋው።
قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
‟ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
(📚 Qur'an 12:108)
-----------------------------------------------
®Link🔗:- http://tiktok.com/@path_of_the_prophets