🙏ማንም አብሮኝ ባይሆን አሁን ላይ አይደንቀኝም🤩
ጥግ ድረስ አይቻለው ሰዎች ሲለወጡ🪫
➡️ግን በዚህ ሁሉ ዉስጥ እግዚአብሔር አለ 🤩
ጥግ ድረስ አይቻለው ሰዎች ሲለወጡ🪫
➡️ግን በዚህ ሁሉ ዉስጥ እግዚአብሔር አለ 🤩
ትላንት ያሻገረኝ አምላክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው 🤩