Engliz Premierleague™


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🇬🇧 English Premier League Channel 🇬🇧
Full coverage of the most attractive European league 🔥

Enjoy the most attractive European league with us 💯‌‌
https://t.me/+maAQQqo2ob4zZTM0

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


♦️|| ሳላህ በ2022 በድጋሚ ኮንትራቱን ካራዘመ ቡኋላ በየዓመቱ ከ18 እስከ 21 ሚሊዮን ፓውንድ አጠቃላይ ገቢ እንደሚያገኝ ይገመታል።

ይህ ሁሉንም ከአዲዳስ፣ ፔፕሲ ወዘተ ጋር ያለውን አጋርነት ያጠቃልላል! 💸🤑

[Philip Buckingham]


@PREMIERLEAGUE_TEAM


🚨|| ሊቨርፑል የሊድስ ዩናይትዱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ክሪሴንሲዮ ሰመርቪልን ላለማዘዋወር ወስኗል።

🥈[Mirror Football]

@premierleague_Team


በዘንድሮው የ5ቱ ታላላቅ ሊጎች የውድድር ዘመን ከክፍት ጨዋታ[የቆመ ኳስ የማያካትት] ብዙ የግብ እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች።

Arsenal's skipper 🔛🔝

@premierleague_Team


ኦፊሺያል : ማንቸስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ የግሎብ ሶከር ክለብ አሸናፊ ሆነ።


ቼልሲ ከ3 አመት በፊት ማለትም 2021 ላይ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ሲያሸንፍ የተጠቀሙት ምርጥ 11!

አሁን ላይ ለክለቡ እየተጫወቱ የሚገኙ 2 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው!


SHARE 📲 @premierleague_Team


ለዛሬ የነበረን ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር። ነገ እጅግ ልዩ በሆነ ሽልማት በያዙ ጥያቄዎች ይጠብቁን!

@premierleague_Team


Ticket winner


ልክ 5:30 ሲል መልስ መመለስ ታቆማላችሁ


3.

በእግርኳስ ታሪክ ከ 1-90 ደቂቃ ግብ ማስቆጠር የቻሉት 3 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው?

እነማናቸው?


የመጨረሻ


5:15 ሲል ይጀመራል 3ኛዉ ጥያቄ


#Merid_deme
@Footballbands_Evalights_Telegram በኩል ያናግሩን


Ticket winner
#Merid_Dame


መልስ. ብራዚል


#Sponsor

ዘወትር ረቡዕ በ 11:30 በዓለም ሲኒማ
ይምጡና ይሳቁ

Any Question -> @Footballbands_Evalights_Telegram


ልክ 5:05 ሲል መልስ መመለስ ታቆማላችሁ


የመጀመሪያዎቹ 2 መላሾች ተሸላሚ ይሆናሉ
  
#comment
#Edit ❌


2.

በታሪክ ሁሉንም የአለም ዋንጫዎች የተካፈለች ሀገር ማናት


5:00 ሲል ይጀመራል 2ኛዉ ጥያቄ


ልቀጥል.........💯

20 last posts shown.

521

subscribers
Channel statistics