قناة دروس أبي قتادة عبد الله بن مزمل بن موسى الحبشي وفقه الله


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🌐 قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ أبي قتادة سدده الله
👉💫 ይህ በወንድም አቡ ቀታዳህ ዓብደላህ የሚሰጡ ደርሶች ሙሃደራዎች እንዲሁም ፈዋዒዶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
👉🌐 T.ME/QANATHABUQETADA

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


👆👆👆ከላይ የተለቀቁትጥያቄና መልስ በአንድ ላይ ወይም 10ኛ ዙር ጥያቄና መልስ(144እስከ 157ድረስ) ያለው ጥያቄና መልስ በአንድላይ

https://t.me/Abu_ketada/684


መርየም ኢሳ علية صلاة وسلامከወለደች በኋላና ከመውለዷ በፊት ቢክር ነበረችን?

መርየም ነቢዩላህ ኢሳعلية صلاة وسلام ስትወልድ እንደማንኛውም ሴት 9 ወር አርግዛ ነው የወለደችውን?

https://t.me/Abu_ketada/683


አንድ ሰው እንደዚ ቢል ምን መልስ እንሰጠዋለንኢሳን የሁዶች ካባረሩት ቦኋላ አንድ ቤት ገባ ከዛ ኢሳን አላህ አነሳው ያንሰው ሰቀሉት ከዛ ኢሳነው ማለቱ መመሳሰሉ ምኑ ነው ስተቱ?


የክርስቲያኖች መሰረታዊ ስተት ምንድነው

የየሁዶች መሰረታዊ ስተትስ ምንድነው?

https://t.me/Abu_ketada/681


የሱዳን ቃሪ (መሀመድ ዘይኑን) መስማት እንዴት ነው?

ቁርአን ሲቀራ ቃሪኦቹ ተቅሊድ ማድረግ(የሱን አቀራር) መከተል እንዴት ነው?
https://t.me/Abu_ketada/680






አዛን ሲባል ሙአዚኑ ጆሮ መያዙ እንዴት ነው?

ከፍያለቦታ መውጣቱስ
ግራ ቀኝ መሰየቱስ እንዴት ነው?

https://t.me/Abu_ketada/677


ረመዷን ላይ ፆመኛ ሆነን አንድ ካፊር የሚበላ የሚጠጣ ነገር ማዘጋጀቱ ተአውን ማድረጉ መስጠቱ እንዴት ነው?

https://t.me/Abu_ketada/676


ወንድ ልጅ ከብር የሆ የአንገት የጣት የጆሮ ጌጥማድረግ እንዴት ይታያል?

https://t.me/Abu_ketada/675


እናቴ ካፊር ናት ከእናቴ አላደኩም እና የእናትነት ፍቅር አይሰማኝም ምን ትመክረኛለህ

በተለይ የወላጅሀቅ የሚለው መንሀጅ ስገባ ሳቀው እያሳሰበኝ ነው


https://t.me/Abu_ketada/674


አንድ ሰው በህልሙ ኢህቲላም ከሆነ መታጠብ ግድ የሚሆንበት ፈሳሽ ካየ ነውን? ወይስ ፋና ካየ ነው

https://t.me/Abu_ketada/672


ሴቶች ከወለዱ በኋላ 40 ቀን ከቤት አይወጡም ሀማም (ሽንት) በቤት ሲሄዱ ሰው አይለያቸውም

ትራሳቸው ስር ቢላዋ ያደርጋሉ ይህ ነገር እንዴት ነው መረጃስ አለውን?

https://t.me/Abu_ketada/671


አንድሰው ሻወር ሲወስድ መጀመሪያ ዉዱእ አድርጎ ሻወር ከወሰደ ድጋሚ ውዱእ ያደርጋልን?

አውራን(ብልትን ) መንካት ውዱእ ለማጥፋቱ መረጃው ምንድነው?

https://t.me/Abu_ketada/670




ወላጆች ረመዷን ላይ ታመው በዛው ከሞቱ የረመዷን ቀዳ ይወጣላቸዋልን?

https://t.me/Abu_ketada/668


ሳውዲ (የሳውድ አረብያ) መንግስት ጭፈራ ቤት ፈቅዶዋል
ቤተክርስቲያን ፈቅዶዋል
ሴት ልጅ በሱሪ እንድቴድ ፈቅዶዋል
ሴትልጅ መኪና እንድትነዳ ፈቅዶዋል
።።።
።።
።።
።።

ለሚሉት የተሰጠ ረድ ምላሽ

ሳውዲ ወይስ ማን ነው ለሱና ለቁርአን ለሸሪአዊ ሁክም የቆመው⁉️

https://t.me/Abu_ketada/666


📚إتحاف الأنام بأحكام ومسائل الصيام31
በኡስታዝ
አቡ ቀታዳ አብደላህ
حفظه الله
የእሮብ ማታ ደርስ




ስለ ፆም የሚያብራራ ስለሆነ ኪታቡ እንዳያመልጠን

ደርስ ቁጥር 031

https://t.me/abumuhammadmiftah/4566


አስቸኳይ መልክት ለሙስሊሞች ባጠቃላይ

ዛሬ ማታ ወይም (ጁማአ ማታ ረመዷን15) ከባድ ጩኸት ይከሰታል ይህ ነገር ከተከሰተ ቦኋላ ደግሞ ሸዋል ላይ ከፍተኛ ፍጅት ጭፍጭፍ ይከሰታል ብለው ለሚያወሩት ወሬ የተሰጠ መልስ

ለዚ ነገር መረጃ አድርገውስ የሚጠቅሱት ነገርስ አለን?

መልሱስ ምንድነው?

https://t.me/joinchat/AAAAAFOgZ_hdQK-ykKKE_A




.هل يجوز للمرأة أن تصلي في بيتها وهي تلبس البنطلون ولايراها أحد من الرجال الأجانب؟

ሴትልጅ ሰላት ስሰግድ ማንም በማያት መልኩ ሆና ቢንጣል ለብሳ መስገድ ትችላለችን

https://t.me/Abu_ketada/660

20 last posts shown.

2 902

subscribers
Channel statistics