Forward from: ابو حيدر ጃዕፈር
🍃ይህ ነው ሀቂቃው ኢኽዋን መሰከር!!!
።።............................................።።
✍ ከሰለፊ ሀጁሪያወች ጋር መጣላት አያሰፈልግም እነሱ አካሄዳቸው ማለት፣ ዳዕዋቸው ፣ የተለዩ ናቸው ፊት ለፊት ነው ነው ። አይድበቀበቁም አለ።👈👈👈👈👈
።።።።።።።።
✍ጀምኢዮችን ደገሞ እነዚህ ናቸው ሰለፈ መዳኼላወችን መጠንቀቅ ይላል ደገሞ እንደ እስስት― ተለዋዋጭ ―ናቸው እያለ ይቀጥላል ።።።።።።።።
✍ ወንድሜ ተመልከት ደሴ ላይ ያሉት ኢኽዋኖች ናቸው የመሰከሩት!!!
🍃 ጀምኢዮች አብረው ከነሱጋ እየተላላሱ አብረው እከክልኝ ልከክልህ እየተባባሉ፣ ዳዕዋ ቸውን አብረው እያደረጉ ፣ የኢኽዋኑን ሸህ ሸይኻችን እያሉ እየቀሩባቸው ፣ እኛ አብረን አደለንም ሲሉን ቆይተዋል የዋሁን ወንድሜን ለማታለል ማለት ነው።።
✍ግን ዛሬ ልክ እንደ ፃሀይ ወለል ብሎ ገመናቸው ወጣ ውሸታቸውንም ውድ ኡስታዛችን #አቡኒብራስ الله ይጠብቀውና በተከታታይ ሙሀደራ የዞልን መጧዋል!!
✍ይህን ሲያዩ ውሸታቸው ሲያልቅባቸው እንደገና ለማስመሰል አሁን ሸህ ያቁት ሙብተዲዕ ነው ማለት ጀመሩ አጂብ!!
✍የኡስታዛችንን ረድ መመለስ የተሳናቸው ግዜ ውሸታቸውን ያጋለጣቸው ግዜ እንደገና ሁለተኛ ለመደራጀት ወዳ ወዲህ እያሉ ነወ።።
✍አቡ ሙኣዝ የፃፈውን ላሳያቹህማ ግርሞ ይገርማል!!
🍃ወንድ ማለት በሀቅ በእውነት ዋሽቶብናል ካላቹህ በማስረጃ መመለስ ነበር ግን እናተ እንደገና አሁንም ለማታላል ሱናን ወዳድ ወንድሞች እያላቹህ እንደገና ልትወሺቁት ነው።። ንቃ ንቁ ወንድም እህቶች!! ።።
አቡ ሙዓዝ ምን አለ ምን አስበው ነው?? ጠብቁኝ!
https://telegram.me/abuhyider