የምንሞትበትን ቀን የሚተነብየው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
ተመራማሪዎች የሰው ልጆችን የመሞቻ ጊዜ የሚተነብይ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፈጥረናል አሉ።
የአሜሪካና ዴንማርክ ተመራማሪዎች ያስተዋወቁት “Life2vec” የተሰኘ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስርአት የሰዎችን አጠቃላይ መረጃ እንዲያጠና ተደርጎ ነው ትንበያውን የሚሰጠው።
በአሜሪካና ዴንማርክ ተመራማሪዎች የተዋወቀው ቴክኖሎጂ ትንበያ 78 በመቶ ስኬታማ ሆኗል ተብሏል
@remoteict
#subscirbe 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@remoteict