አስደናቂ አፕሊኬሽን ልጠቁማችሁ!!
አፕሊኬሽኑ crookcatcher ይባላል
ስልካችሁ ቢሰረቅ ወይም የሆነ ቦታ አስቀምጣች ብትረሱት የሰረቃችሁ ሰው ስልካችሁን ለመክፈት በሚሞክርበት ሰአት የተሳሳተ Pattern or Password ሲያስገባ በፊለፊት ካሜራው ፎቶ በማንሳት ፎቶው በ Email ይልክላችኋልል
በተጨማሪም ስልካችሁ Mobile Data on ሆነኖ ከተሰረቀ ሌባው ለመክፈት የተሳሳተ pattern ወይም Password ሲያስገባ ፎቶ አንስቶ ያለበትን አድራሻ ጭምር በ E-mail ይልክላችኋል።
ተጠቀሙት።ትወዱታላችሁ።
አፕሊኬሽኑ ይህንን ሊንክ በመከተል ማውረድ ትችላላችሁ !!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.harteg.crookcatcher
Google Play
CrookCatcher — Anti theft app - Apps on Google Play
Take a picture w