Rēyhan tube ✔


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Aselamu aleykum
It is reyhan tube . Created to announce what islam preaches about things like happiness , success and oneness .
♥Islam is the only solution !♥
be a member !
weselamu aleykum

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Suratul Rahman😍
By:-Nur❤️🥰
@reyhan1617




"የፊርዐውን ልጅ ፀጉር አበጣሪ"

የተሰኘ እውነተኛ አስገራሚ ታሪክ በድምፅ አዘጋጅተንላችኋል🌹

ይጀመር የምትሉ ከሆነ ድምፅ ስጡ

⚠️የሰጣችሁት ድምፅ ብዙ ከሆነ በአላህ ፈቃድ እንጀምረዋለን❗️

ይጀመር የምትሉ ይህን ምልክት ይጫኑ 🤙

እባካችሁ ድምፅ ስጡ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
وَإِذَا سَمِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَى الرَّسُولِ تَرَىٰ أَعْيُنَهُمْ تَفِيضُ مِنَ الدَّمْعِ مِمَّا عَرَفُوا مِنَ الْحَقِّ ۖ يَقُولُونَ رَبَّنَا آمَنَّا فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ

ወደ መልክተኛውም የተወረደውን (ቁርኣን) በሰሙ ጊዜ እውነቱን ከማወቃቸው የተነሳ ዓይኖቻቸው እንባን ሲያፈሱ ታያለህ፡፡ «ጌታችን ሆይ! አመንን ከመስካሪዎቹም ጋር ጻፈን » ይላሉ፡፡5:83
@reyhan1617


🏷️የሰላተል-ዒድ አሰጋገድና
ጥቂት ህግጋቶቹ
🔹የዒድ ሰላት በቤት

🔅ሰላተል-ዒድ የተወሰኑ ሊቃውንት ግዴታ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ሱንና ነው ብለዋል።
🔅የዒድ ሰላት ሱንናም ይሁን ግዴታ ከተቻለ ተሰባስቦ ካልተቻለም ለየብቻ መስገዱ ተገቢና አስፈላጊ እንዲሁም የዲን መገለጫ ነው።
🔅በመሰረቱ ዒድ የሚሰገደው ለመስገጃነት በተዘጋጀ ገላጣና ወጣ ባለ ቦታ ሲሆን እንደሁኔታዎች መስጂድ ውስጥም ይሰገዳል።
🔅በተለያዩ ምክንያቶች ሜዳ ሄዶ ወይም መስጂድ መስገድ ያልቻለ ሰው ቤቱ ውስጥ በጀመዓም ይሁን ለብቻው ሰላተል-ዒድን መስገድ እንደሚችል ኢማሙ-ሽሻፊዒይን ጨምሮ የተለያዩ የዲን ሊቃውንት ገልጸዋል።
🔅የዒድ ሰላት ሁለት ረክዓ ብቻ ሲሆን አዛንም ይሁን ኢቃም እንዲሁም ከፊትም ይሁን ከኋላ የሚሰገድ ሱንና የለውም።
🔖አፈጻጸሙ እንደሚከተለው ነው:-
የተለመደው ውዱእና መሰል የሰላት ዝግጅት ከተጠናቀቀ በኋላ በልብ የዒድ ሰላት መሆኑን ካወቁና ለመስገድም ከወሰኑ (ከነየቱ) በኋላ ወደ ቂብላ በመዞር :- ሁለት እጆችን ወደ ጆሮ ትይዩ በማንሳት "አላሁ አክበር" ይባላል።
ከዛም ከቻሉና ከፈለጉ የመክፈቻ ዱዓእ ተደርጎ ከዛም በተከታታይ እጅን እያነሱና እየመለሱ ሰባት ጊዜ "አላሁ አክበር" ይባላል።በየተክቢሩ መሃል ዝም ማለትም፣
سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر.
اللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد.
🔅"ሱብሓነላህ ወልሐምዱ ሊላህ ወላ ኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር።
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ" ማለትም ይቻላል።
🔅ከዛ ፋቲሓና ሱረቱል አዕላ (ሰቢሕ ኢስመ ረቢከል-አዕላ) ወይም የቻሉትን ሱራህ ይቀራል።
ሁለተኛው ረክዓ ላይ ከሱጁድ ሲነሱ ከሚባለው ተክቢር ውጪ ከመጀመሪያው ረክዓ ተክቢር ጋር ተመሳሳይ በሆነ መልኩ አምስት ጊዜ ተክቢር ይደረግና ፋቲሓ ከዛም ሱረቱል-ጟሺየህ ወይም የሚችሉት ሱራህ ይቀራል።
🔅በዚህ መልኩ ሰላቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ቤታቸው ውስጥ የሚሰግዱ ሰዎችም ቢሆን ከቻሉ አጠር ያለ ኹጥባህ ከቻሉ በዐረብኛ ካልቻሉም በራስ ቋንቋ ይደረጋል።
🔅የኹጥባ ዋና አላማና ክፍል፣ አላህን ማመስገን፣ ነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ የቻሉትን ቢያንስ አንድ አንቀጽ ቁርኣን መቅራትና ከወቅቱ ጋር ተያያዥ የሆነ አጭር ምክር መለገስ ነው።
🔅እነሆ በዘመነ-ኮሮና በዚህ መልኩ ሁሉም በየቤቱ መላ ቤተሰቡን በመሰብሰብ የዒድን ሰላት መስገድ ይችላል።
▪️ቤት ውስጥ ከመስገድ ይልቅ ለሚችልና ለሚመቸው ሰው ግቢ ውስጥ አንጥፎ መስገድም ይቻላል።ይህ የተሻለና ተመራጭም ሊሆን ይችላል።
#የሰላተል-ዒድ ወቅቱ ልክ እንደ ሰላት አዱሓ ነው። ጸሐይ ወጥታ ከፍ ብላ ከታየችበት ወቅት ጀምሮ ለዙህር 20 ደቂቃ አካባቢ እስኪቀረው ድረስ ባለው ጊዜ መሃል ነው።
በጊዜ ፈጥኖ መስገዱ ተመራጭ ነው።

🔅ይህ በእንዲህ እንዳለ ለዒድ አዲስ ወይም ንጹህ ልብስ መልበስ፣ ገላ መታጠብ፣ ሽቶ መጠቀምና በዒድ መደሰት ተወዳጅና አጅርም የሚያስገኝ ተግባር ነው።
🔅ሰላተል-ዒድ ከመሰገዱ በፊት ዘካተል-ፊጥርን መስጠት ግዴታ
ሲሆን ከዒድ 2 ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል።
▪️አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን
▪️የመጣውንም በሽታ በቃህ ይበልልን
"ኣሚን"

@reyhan1617


📖ቁርአን ጁዝ ሰላሳ (30)🌙


( 📖ሱረቱል ነበዕ~ሱረቱል ናስ📖)


🎙ቃሪዕ ሼህ አቡበከር አሻጥሪይ❤️


▄ █ ▄ █ ▄ ▄ █ ▄ █ ▄ █
አልሃምዱሊላህ አስጀምሮ ላስጨረሰን ጌታ🙏








📖ቁርአን ጁዝ ሀያ ዘጠኝ (29)🌙


(📖ሱረቱል ሙልክ ~ ሱረቱ አል ሙርሰላት📖 )


🎙ቃሪዕ ሼህ አቡበከር አሻጥሪይ❤️


▄ █ ▄ █ ▄ ▄ █ ▄ █ ▄ █






📖ቁርአን ጁዝ ሀያ ስምንት (28)🌙


(🌱ሱረቱ አል ሙጀድላህ 1_ አል ተህሪም 12🌱)


🎙ቃሪዕ ሼህ አቡበከር አሻጥሪይ❤️


▄ █ ▄ █ ▄ ▄ █ ▄ █ ▄ █




📖ቁርአን ጁዝ ሀያ ሰባት (27)🌙




(🌱አል ዛሪያት 31_ ሰረቱል ሀዲድ 29🌱)



🎙ቃሪዕ ሼህ አቡበከር አሻጥሪይ❤️


▄ █ ▄ █ ▄ ▄ █ ▄ █ ▄ █




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከዚህ በፊት የተቀረፀ 27ኛው ለሊት በመካ
መስጂደል ሃረም በሼህ መሃመድ አልራፊዕ ዊትር

ዛሬ ሼህ መሃመድ አል ራፊዕ ሳውዲ የቁም እስረኛ አድርጋዋለች እስር ቤት ሳይገባ ከብዙ የህይወት መስኩ አግዳዋለች።አላህ ሆይ ኢስላምንና ሙስሊሞችን እርዳን🙏


የረመዳን 27ተኛ ለሊት
★★★★★★★★★★★
በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ ሰሀባዎች ውስጥ፥ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም ለይለተል-ቀድር የረመዳን 27ተኛ ለሊት ላይ ናት ይሉ ነበር!

ይህች ለሊትም ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ላይ ናትና እንበራታ!




ረመዷን 26 ጁዝ (26)
🌙ቁርአን ጁዝ ሃያ ስድስት (26)


(🌱ሱረቱ አል አህቃፍ 1_ሱረቱ አዛርያት 30🌱)



🎙ቃሪዕ ማሂር አልማዒቀሊ❤️


▄ █ ▄ █ ▄ ▄ █ ▄ █ ▄ █

20 last posts shown.

1 960

subscribers
Channel statistics