እስኩል ላይፍ ድራማ

Channel's geo and language: United Kingdom, Amharic

Buy ads: https://telega.io/c/Schoollifedrama

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
United Kingdom, Amharic
Statistics
Posts filter

➡️በዚህ የፊልም ቻናላችንን የሌለ ፊልም የለም መርጠው ይመልከቱ ።

አፍላ ፍቅር ድራማ ➡️ JOin Here

KANA Television ➡️ JOin Here

ሰመመን ድራማ  ➡️ JOin Here

ኖላዊ ድራማ ➡️ Join Here

ፅጌሬዳ ድራማ ➡️ JOin Here

አደራ ድራማ ➡️ JOin Here

ድር ድራማ ➡️ JOin Here

School Life ድራማ ➡️ JOin Here

ኑሐሚን ድራማ ➡️ JOin Here

ሐብል ድራማ ➡️ JOin Here

ሳቤላ ድራማ ➡️ JOin Here

አስኮራጅ ድራማ ➡️ JOin Here

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 11
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

16.9k 40 34 74 207

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 10
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

16.2k 0 27 20 160

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 9
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 8
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

14.6k 0 35 20 175

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 7
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

14.1k 0 36 21 188

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 6
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

14.8k 0 42 33 196

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 5
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

14.6k 0 35 11 196

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 4
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

15.9k 0 40 31 270

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 3
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

15.5k 0 47 31 239

በቡዙዋን ተወዳጅነትን ያገኘው እስኩል ላይፍ ክፍል 3 ዛሬ ማታ ይለቀቃል።

በዩትዩብ ከፈለጉ ፦
https://youtube.com/@jmcinemaa?si=GQGfwZ6yTw5g_tKO

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

14.7k 0 11 12 138

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 2
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📹እስኩል ላይፍ ክፍል 21
 ----------------------------------

🔔ቀደም ያሉ የእስኩል ላይፍ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!

✉️ አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

በቡዙዋን ተወዳጅነትን ያገኘው እስኩል ላይፍ ከክፍል 1 ጀምሮ ወደናተ ይዘን መተናል

Share || @SchoolLifeDrama
Share || @SchoolLifeDrama

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አዲስ የግብይት ዙር ሊጀመር ነው ⚡️ ዝግጁ ነዎት?

የገበያ እድሎችን መጀመሪያ መጠቀም ይፈልጋሉ? ከ\"UKPJD Capital\" ጋር በማመሳሰል ይገበያዩ

(ኦፊሴላዊው ቻናል የግብይት ስልቶችን እና የእውነተኛ ጊዜ የግዢ/የሽያጭ ነጥቦችን ማጣቀሻዎች አስቀድሞ ያሳውቃል)

👉ኦፊሴላዊ ቻናል :https://t.me/+wjsZZocWatszZWJl
👥 የደንበኞች አገልግሎት : https://t.me/PJDCipal
🌐 ኦፊሴላዊ ድህረ ገጽ : www.UKPJD.com

የድምፃዊት ሀሊማ አብዱራህማን እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

የታዋቂዋ ድምፃዊት ሀሊማ አብዱራህማን ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ ራህማ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ተፈጽሟል።

ለቅሶ ለመድረስ ለምትፈልጉ ወዳጅ ዘመዶች እና ወዳጆች፡ ከኢምፔሪያል ሆቴል ወደ ገርጂ መሄጃ እንደተሻገራችሁ አሀዱ ባንክ ያለበት ሕንፃ ጋር ሳትደርሱ በስተቀኝ ባለው ኮምፓውንድ ውስጥ ይገኛል።

ፈጣሪ የሟችን ነፍስ በቸርነቱ ይቀበላትና የዘላለሙን ዕረፍት ያድላት። ለመላው ቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለድምፃዊት ሀሊማ አብዱራህማን መጽናናትን እንመኛለን።

Via መረጃ ቲቪ

@AddisMereja_et
@AddisMereja_et

አሳዛኝ ሽንፈት ለሊቨርፑል!

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 9ኛ ሳምንት
ጨዋታ ተጠናቀቀ (Game Over)

ብሬንትፎርድ 3 - 2 ሊቨርፑል

የሊቨርፑል አራተኛ ተከታታይ የሊግ ሽንፈት!

የዛሬው ውጤት ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ አራት ተከታታይ ጨዋታዎች መሸነፉን አስመዝግቧል።

የስሎት ቡድን በብሬንትፎርድ ሜዳ አስቸጋሪ ጊዜ አሳልፏል።

ግብ አስቆጣሪዎች፡
* ብሬንትፎርድ፡ ዳንጎ፣ ሻድ፣ ቲያጎ
* ሊቨርፑል፡ ኬርኬዝ፣ ሳላህ

ሊቨርፑል እንዴት ከዚህ ቀውስ ሊወጣ ይችላል?

@AddisMereja_et
@AddisMereja_et

ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ‼️

ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:24 ደቂቃ ላይ በአፋር፣በሸዋሮቢት፣በደብረሲና በደብረብርሃን፣በአዲስ አበባ፣በኮምቦልቻ፣በምንጃር እና በአዳማ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

@AddisMereja_et
@AddisMereja_et

አስገራሚ ሴራ!
የሴቶች ልብስ ለብሰው ወደ ዱባይ ሊበሩ ሲሞክሩ የተያዙ ሶስት ወንዶች

አልጄሪያ፣ በአልጄሪያ የአውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሦስት ተጠርጣሪ ወንዶች ታሪክ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።

ወንዶቹ ባህላዊ የሀረብ ሴቶች ልብስ (ሮብ)፣ ሂጃብ ለብሰው እና ፊታቸው ላይ ሜካፕ ተጠቅመው የሴት መንገደኞችን መስለው ነበር።

ዓላማቸውም በዚህ መልኩ ራሳቸውን ደብቀው ወደ ዱባይ ለመብረር ነበር።

የአውሮፕላን ማረፊያ የጸጥታ አካላት በግለሰቦቹ እንቅስቃሴና መልካቸው ላይ ጥርጣሬ ስላደረባቸው ለቅርብ ምርመራ ሲያቆሟቸው፣ አስገራሚው ዕቅዳቸው ተጋልጧል።

የጸጥታ ኃይሎች በቅርበት ሲያዩዋቸው፣ የለበሱት ባህላዊ የሴት ልብስ እና ሜካፕ ቢኖርም፣ የእነሱ ገጽታና አካሄድ ጥርጣሬ ስላሳደረባቸው የማንነት ምርመራ ተደረገ።

ተጠርጣሪዎቹ በዚህ መልኩ ለመደበቅ የፈለጉበት ትክክለኛ ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም፣ ክስተቱ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በፍጥነት ተሰራጭቶ ከፍተኛ ክርክርን እና መደነቅን ቀስቅሷል።

አንዳንድ ምንጮች እንደሚጠቁሙት፣ የተያዙት ግለሰቦች የሕገ-ወጥ ዕፅ እና የሰዎች ዝውውር መረብ አካል የሆኑ የውጭ ዜጎች ሊሆኑ ይችላሉ። ምንም እንኳን በቫይራል መረጃዎች ላይ "ናይጄሪያውያን" ተብለው ቢገለጹም፣ የጸጥታ ምንጮች ማረጋገጫ የሰጡት በአልጄሪያ ውስጥ መያዛቸውን እና ሴት መስለው ራሳቸውን ለመደበቅ መሞከራቸውን ብቻ ነው።

Via መናኽሪያ ሬዲዮ

@AddisMereja_et
@AddisMereja_et

አሳዛኝ ዜና ከባድ ሀዘን‼️

የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አላህ (ሱ.ወ)
የወሰነው ሆኗል::

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! (እኛ የአላህ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን!)

የሀገራችን እስልምና እምነት ተከታዮች ታላቅ አባት እና መሪ የሆኑት ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ይህንን ፈገግታቸውን፣ መረጋጋታቸውን እና ጥበባቸውን ዳግም ለማየት ባለመታደላችን ልባችን በሀዘን ተሰብሯል።

እኛ የምንመኘው ቀርቶ፣ የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አላህ (ሱ.ወ) የወሰነው ሆኗል።

ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት፣ ሰላም እና የእስልምና እሴቶች መከበር ላበረከቱት አስተዋጽኦ ታሪካቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ በልባችን እና በዘመናችን ተጽፎ ይኖራል። ታላቅ እና ቁምነገር ያለው አባት አጥተናል።

ለቤተሰቦቻቸውን፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ለዚህ ከባድ ሀዘን መጽናናትን ይስጥልን። አሚን!

አላህ (ሱ.ወ) ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው፤

@AddisMereja_et
@AddisMereja_et

20 last posts shown.