አህለ-ሱናን ለመዋጋት አንድም አካል አይቆምም የወደቀ ቢሆን እንጂ
☝️አል-ኢማም ሙቅቢሉልዋዲዒዩ(ቱህፈቱልሙጂብ
369 ገጽ )
ይህ በሁሉም ዘመን እና ቦታ ነው። ባጢል እና የባጢል ባለቤቶች የደረሱትን ቢደርሱ መውደቃቸው አይቀሬ ነው። ልክ አሏህ እንደሚለው👇
(وَقُلۡ جَاۤءَ ٱلۡحَقُّ وَزَهَقَ ٱلۡبَـٰطِلُۚ إِنَّ ٱلۡبَـٰطِلَ كَانَ زَهُوقࣰا)
[Surah Al-Isra' 81]
በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»
አሁንም ይላል👇
(بَلۡ نَقۡذِفُ بِٱلۡحَقِّ عَلَى ٱلۡبَـٰطِلِ فَیَدۡمَغُهُۥ فَإِذَا هُوَ زَاهِقࣱۚ وَلَكُمُ ٱلۡوَیۡلُ مِمَّا تَصِفُونَ)
[Surah Al-Anbiya' 18]
በእርግጥ እውነትን በውሸት ላይ እንጥላለን፡፡ አንጎሉን ያፈርሰዋልም፡፡ ወዲያውም እርሱ ጠፊ ነው፡፡ ለእናንተም ከዚያ (ሚስትና ልጅ አለው በማለት) ከምትመጥኑት ነገር ብርቱ ቅጣት አላችሁ፤ (ወዮላችሁ)፡፡
👌ግን የሀቅ ባለቤቶች በሀቅ ላይ ሊጸኑ እና ትእግስት ሊያደርጉ ይገባል። ሀቅ መፈተኑ የአሏህ ሱና ነው ኢማም ኢብኑል ቀይም አል-ጀውዚየህ እንዳሉት👇
الحق منصور وممتحن...فلا تعجب فهذي سنة الرحمان
ሀቅ የሚረዳ እና የሚፈተን ነው አትገረም ይቺ የረህማን መንገድ ናት!
أبشروا❗️ ياأهل السنة إذا صبرتم بالعاقبة المحمودة
✍️https://t.me/sead429
share share! بارك الله فيكم