کن سلفیا


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


اتوحید هو اساس الدین ሰላፎችን ቀጥ ብለህ ተካተል/ይ

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: قناة الخير
ኢቺ ናት ሰኡዲ ማለት
ሁለት ሚሊዮን ሱሪያዉያን ተቀብላ ሶስት ሚሊዮን የመናዉያን አራት መቶ ሺ ፊሊስጠማዉያን አንድ መልዮን ሮሂንጋዉያን ኢንደ ጢገኛ ሳይሆን ኢንደ ሳኡዲ ህዝብ ኢንዲኖሩ አድርጋለች በዮርዳኖስ እና በሌሎች ሀገሮች ያሉትን የሙስሊም ሀገር ስደተኞች መተዳደሪያቸው የሰኡዲ እርዳታና እንክብካቤ ነው

ማህሙድ አብዱልሀኪም አቡ አብዲላህ

//////////////////////////////
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


Forward from: ቁርአን Quran
ኡስታዝ ሳዳት ከማል👂👂


ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም ኢብኑ አድሃም(ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
·
"ትልቅ ደረጃ ብሎ ማለት አሏህን ማውሳት(ዚክር) አንተ ዘንድ ከማር የጣፈጠ ከንፁህ ቀዝቃዛ ውሃ የተፈለገ(የተወደደ) ሊሆን ነው።
·
【መጅሙዑ ረሳኢል ኢብኑ ረጀብ 3/317】
·
አሏህ ሆይ አንተን ለማውሳት አንተው እርዳን

Muhammedzeyn


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


በቴሌግራም ፕሮፍይላቹ ላይ በሚፃፉ ፅሁፎች የታዘብኩት

❶ ሀዘንን ምትገልፁ

➩ ሀዘንን ማብዛት በሸሪአ አልታዘዘም።

ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ እንዲህ ይላሉ:

የአላህ እንድናዝን አላዘዘንም መልእክተኛውም ቢሆን እንድናዝን አላዘዙንም። እንዲያውም አላህ ቁርአን ላይ በተለያዩ ቦታዎች ከማዘን ከልክሎናል በዲን ጉዳይ የተንጠለጠለ ቢሆን እንኳን

❷ በግዜ ምታማርሩና ዘመንን ምትሰድቡ

➩ በሀዲስ ላይ እንደመጣው ዘመንን ከመስደብ ተከልክሏል። በዘመን ላይ ሚከናወኑ ነገራቶች ሁሉ አላህ ነው ሚያከናውናቸው እና ማንን ነው ምትሳደቡት?

❸ በህይወታችሁ መማረራችሁን ምትገልፁ

➩ በመልካሙም በመጥፎውም በሁሉም የአላህ ውሳኔ ማመን ግዴታ ነው።

➩በቀደር ማማረር ደግሞ አይፈቀድም

❹ በተሰጣችሁ ነገር ማነስ የምትማረሩ

➩ ለተሰጣችሁ አመስግናችሁ በነበረ በተጨመረላችሁ ነበረ። ከስጦታም ደግሞ እስልምና በቂያችሁ ነበር


❺ ስለደረሰባችሁ በደል የምታወሩ


➩ ስሞታውን ለአላህ ብታቀርቡ በተቀበላችሁ ነበር። የተበዳይ ዱአ ተቀባይነት አላት። ሰዎች ግን ከንፈር ከመምጠጥ አያልፉም

❻ መጥፎ እድል እንዳላችሁ ምታወሩ

➩አላህ በጠረጠራችሁት ቦታ እንደሆነ በሀዲስ መነገሩን አስታውሱ።

❼ ተስፍ መቁረጣችሁን የምትገልፁ

➩በአላህ ላይ ተስፍ መቁረጥ ከከባባድ ወንጀሎች እንደሚመደብ እወቁ

❽ በሰዎች ላይ ምትቀልዱ

➩በቁርአን ላይ ከፊላቹ በከፊሉ አያሹፋ መባሉን አስታውሱ

❾ በዲን ጉዳይ ምትቀልዱ

➩ይህ ተግባር ኩፍር ላይ እንደሚያደርስ እወቁ

❿ ስለማይመለከትህ ጉዳይ ምትለጥፍ

➩የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ማለታቸውን አስታውስ

"ከአንድ ሰው እስልምና ማማር ማይመለከተውን ነገር መተው ነው"

ታዲያ እስልምናችሁ እንዲያምር አትፈልጉም?

❶❶ ብቸኝነታቹን ምትገልፁ

➩ ሙስሊሙ ወንድማቹ መሆኑን አትዘንጉ

❶❷ ጭንቃችሁን ምታወሩ

➩ ይህን ለመለጠፍ በወሰደባቹ ሰአት ዚክር ወይ ዱአ አርጋችሁ ቢሆን ጭንቁ ተወግዶላችሁ ነበር

❶❸ ረዳት አጣን የምትሉ

➩ የአላህ እርዳታ ይሻላችሇል። ስሞታውን ለአላህ ብታቀርቡ በሰማቹ ነበረ።

❶❹ ጥሩ ተስፍን የምታወሩ

➩➩ በስራችሁ ቀጥሎ➩➩

✍ኻሊድ ሙሀመድ


ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!!
ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}
ድንቅ ምክር ከድንቅ አሊም!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




Forward from: ቁርአን Quran
በዕረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪወች

"ጊዜ ማለት ህይወት ነው፤ ጊዜውን ያባከነ ሰው ህይወቱን አባክኗል ፤ ህይወቱን ያባከነ ደግሞ ይፀፀታል ፤ መፀፀት
ደግሞ አይጠቅመውም።" (መጅሙዓል ፈታዋ ኢብን ባዝ፥16/261)
እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ! የእረፍት ጊዜያችንን ሸሪአዊ ትምህርት በመማር
እንጠቀምበት።


ወደ ቻናላችን ይቀላቁሉ ሊንኩን በመንካት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹 #መንሃጅ #አስ_ሰለፍ 🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/menhaji_as_selef_ke_lalibela


۞ شَرَعَ لَكُم مِّنَ ٱلدِّينِ مَا وَصَّىٰ بِهِۦ نُوحًۭا وَٱلَّذِىٓ أَوْحَيْنَآ إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِۦٓ إِبْرَٰهِيمَ وَمُوسَىٰ وَعِيسَىٰٓ ۖ أَنْ أَقِيمُوا۟ ٱلدِّينَ وَلَا تَتَفَرَّقُوا۟ فِيهِ ۚ كَبُرَ عَلَى ٱلْمُشْرِكِينَ مَا تَدْعُوهُمْ إِلَيْهِ ۚ ٱللَّهُ يَجْتَبِىٓ إِلَيْهِ مَن يَشَآءُ وَيَهْدِىٓ إِلَيْهِ مَن يُنِيبُ
ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን)፡፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ (እምነት) ይመርጣል፡፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡


Forward from: ?منهاج السلفية?
وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِى لَشَدِيدٌۭ
ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡

join & share
👉👉 https://t.me/ahlusunnaweljemea


➣እሷን ፍታት እና ከእኔ ጋር እንጋባ¡¡¡¡

➻አንዳንድ እህቶች ለሌላዋ እህታቸው ብቻ ሳይሆን ለራሳቸውም አያዝኑም።

እንዴት ብትሉ........
የያዝካትን ሚስት ፍታትና እኔ ጋር እንጋባ ማለታቸው ለራስም ካለማሰብ የመነጨ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ምናልባት ይሄን የምትፈፅም ሴት በእህቷ ላይ የፈፀመችው ግፍ በራሷ ላይ ዞሮ እንደሚመጣባት ባለማስተዋሏ ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን እህቷን በድላ ያገባች ሴት ቢዘገይም በሌላዋ እህት ተገፍታ መውጣቷ አይቀሬ ነው። ሌላዋን አስፈትታ በሀራም የመሠረተችውም ትዳር ለእሷ የተባረከና ፍሬያማ ሳይሆን አቃጣይ እሳት እንድሁም ፍሬውም መራራ ሊሆንባት ይችላል። ምክንያቱም አላህ ፍትሃዊ ጌታ ስለሆነ የተበደለችውን እህት ብሶት ከንቱ አያደርገውም።
እንደአባባልም "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም" ሲባል አልሰማችሁም? አዎ "አልጀዛኡ ሚን ጂንሲ አል ዐመል" ነው።

ስለዚህ ሁለተኛ አግብታው መኖር እየቻለች ከእሷ እኔ እሻልሃለሁ ብላ በማታለል ወይም ባል የመጀመሪያዋን በምን ምክንያት እንደጠላት ስላወቀች ብቻ የእሷን ግድፈቶች እንደምትሞላለት በመግለፅ አታልላ ማስፈታቷ #ሀራም ነው።
ኢብኑ ሂባን በዘገቡት እና አልባኒ ትክክለኛ ባሉት ሀዲስ "አንድት ሴት (በዲን) እህቷ እቃዎች ልትጠቀም የእህቷን ፍች መጠየቅ አይፈቀድላትም ማለታቸው የራሷን ትዳር ለመመስረት በማሰብ ሌላዋን ማስፈታት ሀራም መሆኑን በግልፅ ጠቋሚ ነው። ከዚህም በተጨማሪ " የአንድትን እህት ባል ልቦና በማስኮቦለል የእህቷን ትዳር ማናጋት ለአላህ እርግማን ያጋልጣል።
ማንም እንደሚያውቀው ይሄ አይነት በደል ከምንም በላይ ከምቀኝነት የመነጨ ነው። ምቀኝነት ደግሞ ቦታው ጀሃነም ነው

◍⏩◍⏩◍⏩◍⏩◍⏩◍

ስለዚህ እህቶች ትዳርን በዚህ መልኩ ለመመስረት አትሞክሩ። ነፍ ለሆነ ባል በዚህ ፀያፍ ድርጊት አትሳተፊ
.
..🖊ahmed
፞ ፞


አላህን እንፍራ!!
ዛሬ ጠንካራና ጤናማ አካልን ይዘን መንቀሳቀሳችን አያቻልን! ወጣትነትና ጥንካሬ ይወገዳል ። እርጅና፣ ድካምና መልፈስፈስ ይከተለዋል ። ከዛም ለማንም የማይቀረው ሞት አንድ ቀን ከተፍ ይልና ይከትፈናል!!
የተዋበውና የወዛው የወጣት ፊት ነገ ከነገ ወዲያ ገርጥቶ ይወይባል!! የዛሬው የጠቆረ ፀጉር በቅርቡ ወደ ጥጥነት ይለወጣል! ! የምንፈራው ሁሉ በቅርቡ፣ በጣም በቅርቡ ይደርሳል!!
እርጅናው ፣ ድካሙ፣ ከዛም ሞቱ!! መጨረሻም አላህ ፊት እንቆማለን!!

አዎ! አንድ ቀን የዛሬ ስማችን ይዘነጋና "ጀናዛ" እናባላለን!! አንድ ቀን አንድ ጀናዛ አጣቢ በድን አካላችንን እንዳሻው እያገላበጠ ያጥባል— ለዛውም በኢስላም ላይ ከሞትን! ! ይህንን የተከበረ ዲን በሸቀጥ ካልለወጥን! !
መጨረሻችን ያመር ዘንድ ዛሬ አላህን እንፍራ! ! ( አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው!! ሞታችንን በኢስላም ላይ ያድርገው!! )
ኧረ አላህን እንፍራ! ራሳችንን ከሐራም ነገሮች እንጠብቅ! ! የታዘዝንውን እንፈፅም! ! የዱንም ተራ ሸቀጥ አያታለን! !

وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّكُمْ إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ
አላህንም ፍሩ ፡፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ፡፡


ከቀብር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ክልክል ተግባሮች

الحمد لله وكفى والصلاة والسلام على النبي المصطفى وعلى آله وصحبه ومن سار على نهجه واقتفى

عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ : « لا عقر في الإسلام » رَوَاهُ أحمد وقال الألباني وإسناد الحديث صحيح على شرط الشيخين .

ነብዩ ﷺ ኢስላም ውስጥ “አቅር” የለም ብለዋል፡፡
አብድረዛቅ እንዳሉት “በጃሂሊያ ዘመን ቀብር ዘንድ ከብትና በግ ያርዱ ነበር”

قَالَ ﷺ (لا تصلوا إلى القبور ولا تجلسوا عليها) رواه مسلم 972

‹‹ወደ ቀብር አትስገዱ ላዩም አትቀመጡ››

أن عليا رضي الله عنه وقال : لا تدع قبرا مشرفا إلا سويته.

«ከመሬት ከፍ ያለ ቀብርም አጊንተህ ከመሬት ጋር ሳታስተካክለው አትተው»

عن جابر بن عبد الله رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم ينهى أن نقعد على القبر, وأن يقصص, وأن يبنى عليه).(39).

«የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀብርን በጄሶ መመረግ፣ ላዩ ላይ መቀመጥ፣ ከላዩ መገንባት፣ከአፈሩ ውጭ መጨመርና ቀብር ላይ መፃፍ ከልክለዋል፡፡»

وفي رواية زياد:(وأن يكتب عليه وأن يوطأ). رواها الترمذي في الجامع في الجنائز باب ما جاء في كراهية تجصيص القبور والكتابة عليها.

«ላዩ ላይ መፃፍም ቀብር ላይ መቀመጥም ከልክለዋል»

عن عائشة رضي الله عنهما أن رسول الله ﷺ (لعن الله اليهود والنصارى اتخذوا قبور أنبيائهم مساجد) أخرجه الشيخان

«አይሁዶችን እና ነሷራዎችን አሏህ ከራህመቱ ያርቃቸው የነብያቶቻቸውን ቀብር መስጂዶች አድርገው ያዙ»

عن أبي هريرة قال قال: رسول الله صلى الله عليه وسلم" لا تشد الرحال إلا إلى ثلاثة مساجد ‌‏: المسجد الحرام، ومسجد الرسول صلى الله عليه وسلم، ومسجد الأقصى " رواه البخاري ‏ومسلم.‏

«ወደ ሶስት መስጂዶች እንጂ ጓዝን ጠቅልሎ ለመጐብኘት መጓዝ አይፈቀድም መስጂደል ሀራም፣ የመልዕክተኛው መስጂድና የአልአቅሳ መስጂድ፡፡»

روى أبو داود بسند جيد عن أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ ( لَا تَجْعَلُوا بُيُوتَكُمْ قُبُورًا ، وَلَا تَجْعَلُوا قَبْرِي عِيدًا ، وَصَلُّوا عَلَيَّ فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ تَبْلُغُنِي حَيْثُ كُنْتُمْ )

‹‹ቀብሬን የበዓል ስፍራ እንዳታደርጉ፡፡ ቤታችሁንም መቃብር አታድርጉ፣የትም ቦታ ብትሆኑ ሰላትን አውርዱብኝ ሰላታችሁ የትም ብትሆኑ ይደርሰኛል፡፡››

ከተጠቀሱትና መሰል አሃዲሶች የምንወስዳቸው ነጥቦች

1. ቀብር ዘንድ ማረድ
2. ወደ ቀብር ዙሮ መስገድ
3. መስጂድ መገንባት
4. ቀብርን የበዓል ስፍራ ማድረግ
5. ከላዩ መገንባት,ከፍ ማድረግ
6. ጄሶ መለሰን
7. ላዩ ላይ መፃፍ
8. ቀብር ላይ መቀመጥ
9. ጓዝ ጠቅልሎ ቀብርን ለመጐብኘት መጓዝ መከልከሉን ነው።

ዛሬ ግን የነብዩን መመሪያና የሰዎችን ተግባር ያነጻጸረ ሰው ነገሩ ተገለቢጦሽ ሁኖ ያገኛል

ልክ ኢማሙ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዳለው ነው ነገሩ

«ومن جمع بين سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم في القبور وما أمر به ونهى عنه وما كان عليه أصحابه وبين ما عليه أكثر الناس اليوم رأى أحدهما مضادا للآخر مناقضا له بحيث لا يجتمعان أبدا .»
አላሁል ሙስተዓን




ምድር ያለ ዝናብ ሀያት
"እድሜ" እንደሌላት
ሁሉ ቀልብም ሃያት
"እድሜ" የላትም
በውቀት ቢሆን እንጂ
(ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ)


➻ኢብንል ቀይም አልጀውዚይ
.
"ልብን ሊያሰፉ ከሚችሉ ሰቦቦች የላቀ የሆነው እውቀት ነው።
እውቀት ልብን ያሰፋል። ከዱንያ በላይ ሰፊ እስኪሆን ድረስ ሀሴትን ይለግሰዋል።

➻መሀይምነት የልብ ጭንቀትና ጥበትን ያወርሳል።

➳ልብ የሚሰፋው በማንኛውም እውቀት ሳይሆን ከመልእክተኛው በተወረሰው ሸሪዓዊ እውቀት ብቻ ነው።
የሸሪዓ እውቀት ባለቤቶች ከማንም በላይ ልባቸው ሰፊ፣ ስነምግባራቸው የላቀ፣ ኑሮአቸውም የተደላደለና በሀሴት የተሞላ ነው።"


📔 (زاد المعاد) (٢٤/٢) .
➻አል ኢማሙ ሻጢቢይ

📋✏ﻗــﺎﻝ ﺍﻻﻣــﺎﻡ ﺍﻟﺸــﺎﻃــﺒﻲ ﺭﺣﻤــﻪ ﺍﻟﻠــﻪ 👇:
" ﻣﻦ ﻧﻈﺮ ﻓﻲ ﺳﻴﺮﺓ ﺍﻟﺴﻠﻒ ﻋﺮﻑ ﺗﻘﺼﻴﺮﻩ ﻭﺗﺨﻠﻔﻪ ﻋﻦ ﺩﺭﺟﺎﺕ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ "
➻"የሰለፎችን ታሪክና ጀብድ ያስተዋለ የራሱን ክፍተት እንዲሁም ከወንዶች ደረጃ ዝቅ ያለ መሆኑን ያረጋግጣል።"
📔 ﺍﻻﻋﺘﺼﺎﻡ ص 68

📋قال الالباني رحمه الله:
المجتمع الإسلامي لا يتحقق,ولن يتحقق إلا بالتوحيد الصحيح والتربية الإسلامية الصحيحة.
➻አል አልባኒይ

➻በትክክለኛው የተውሒድ ትምህርትና ኢስላማዊ ተርቢያ እንጂ በፍፁም ኢስላማዊ ማህበረሰብ ሊረጋገጥ አይችልም።"


ይችን አስፈሪ ሐዲስ ለወንድሞቼ አድርሱልኝ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፨፨፨¤¤¤©©©
አቡ ሁረይራ (ረዲያላሁ ዐንሁ )ባስተለለፈው ሐዲስ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦"ሺርጡን (ሱሪውን)ከቁርጭምጭሚቱ በታች አርዝሞ ያለበሰ ያኢሳት ነው "[{رواهالبخري }]ቡኻሪ ዘግበውታል ]}
👉ከሐዲሱ የሚኖስደቸው ቁም ነገር

❶ልብስን ከቁርጭምጭሚት በታች አርዝሞ መልበስ ያለውን አደገ
❷ ሱሪን ማሳጠር የውሀቢያነት መገለጫ ሳይሆን ጠንከር ያለ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ትዕዛዝ እንደሆነ
❸ ይህንን ጉዳይ ማንም አቅልሎ ሊያየው እንደማይገባ
የውዱ ነብይ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ትዕዛዝ ነውና
❹ ሱሪ ማሳጠር የአክራሪነት ፤የአጥባቂነት ፣ምልክት ሳይሆን ጠንከር ያለ የነብዩ ትዕዛዝ ነው ።


📌ጉድ እኮ ነው📌
"""""""""""""""""""

🔅አንድ ወጣት ለሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን _ረሒመሁ ሏህ_
እኔ ሚስት አግብቻለሁ ነገር ግን አሁንም በድጋሜ አንዲት ሙስሊም የሆነችን ሴት ከዝሙት ለመጠበቅ ብዬ ለሁለተኛ ማግባትን እፈልጋለሁ አላቸው እሳቸውም እንዲህ ብለው መከሩት ፦
"አሁን የምታገባበትን ገንዘብ ለአንድ ላላገባ ላጤ ስጠውና እሱ ያግባበት አንተ ደግሞ የሁለቱንም አጅር ታገኛለህ" ።

المصدر:
📚(فتاوى ابن عثيمين :6/241)

20 last posts shown.

285

subscribers
Channel statistics