❕ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ይላሉ አበው በተረት ።
ኤጭ ሮቤ ቲሸርት ውድ ነው ማሰራት አንችልም ላላችሁ ልጆች እንሆ ጥልቅ ግልግል ማተሚያ ቤት ውስጥ ከሚሰሩት በ50% ቅናሽ እንሆ ለእናንተ ይዘን መተናል።
‼️በጠቃጠቆው ቲሸርት 120 ብር
‼️በልሙጡ ቲሸርት 180 ብር
‼️በኮተን ቲሸርት እስከ 250 ብር በፈለጉት መርጠው ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን🏍
ብዛት ካለው እንቀንሳለን ከ(50 በላይ)
ለበለጠ መረጃ
@Ahadualem ለይ እንዲሁም
@Abayiyee51 ለይ ያናግሩን ።
ለጥምቀት ወድያው እናደርሳለን