Forward from: قناة الخير
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወንድም ማህሙድ ሰላም ነው እንዴትነህ
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጥያቄ ነበረኝ
ጀምዒዮች የሚያነሱት ጣያቄ አለ እሱም ምንድነው ጀምኢያ አስሉ ኢባዳ ነው ወይስ አዳ የሚል ጣያቄ ነው? ለዚህ ጣያቄ ከመረጃ ጋር አጣቅሰህ መልስልኝ አላህ መልካም ምንዳህን ይስጥህ
መጀመሪያ መታወቅ ያለበት ይህ በቁርአን እና በሃዲስ የፀደቅ መርህ القاعدة الفقهية
ጀምዕዮች ምን ያህል ያምኑበታል? ትርጉም አይሰጡትም ምንም መረጃ እንዳልቀረበላቸው ነው የሚቆጥሩት ለዚያ ነው ይህን ያህል ድርቅ ብለው የቀሩት
እንኳቺሁ ቃዒዳዉን
كل ما أدى إلى محرم فهو محرم
ወደ ሃራም ያደረሰ ሁሉ ሃራም ነው ።
ማለትም ያ ነገር ሲሰራ ሃራም ነገር ላይ መውደቁ የማይቀር ከሆነ ልክ እንደ (ጀምዒያ ሁኔታ ) ያ ነገር ከስር መሰረቱ የተወገዘ ይሆናል ማለት ነው ።
ከዚህ ስንነሳ ጀምዒያ አስሏ ዒባዳ ከሆነ አለቀ ምንም ክርክር የለም ምክንያቱም በእስልምና ያልተደነገግ ኢባዳ መፍጠር ስለማይቻል ።
ግን አዳ ( ባህል ) ነው ካልን ይህ ቃዒዳ ግጥም አርጎ መፈናፈኛ አሳጥቶ ይይዛል ምክንያቱም ጀምዒያ ሁሉ ወደ ሃራም ነገር ታደርሳለች ምሳሌ👇
የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነዉን ህገ-መንግስቱን ልታከብሩና ልታስከብሩ ፈርሙ
የወለድ ባንክ
ቡድንተኝነት
ለማኝነት
ሱራ ማንሳት
ሙስሊሞችን መከፋፈል
ወ.ዘ.ተ
👆
ሲቀጥል ዒባዳ ናት ወይስ ዓዳ ? ለሚለው ቀጥታ ፍርድ ከዑለማ አልሰማሁላትም ።
ግን ቀረብ የምትለው ወደ ዒባዳ ነው ለምን ቢባል
አንደኛ ከጀምዒያ የሚከላከሉት ሰዎች ቢር ትባላለች እያሉ የቁርአን አንቀፅ እየመዘዙላት ስለሆነ ። ቢር ከተባለች ደሞ በዚህ መልክ ቀደምቶችም አያውቃትም ወደ ሃራም የምትወስድ ቢር ቁርአን ሃዲስ ስላልደነገገ ፍርዷ ቢድዓ ነው የሚሆነው ።
ሁለተኛ የኢባዳ አገላለፅ ስለሚመለከታት
العبادة هو كل ما يحبه الله من الأقوال والأفعال الظاهرة والباطنة
ኢባዳ ማለት አሏህ የሚወደው ነገር ሁሉ ነው ንግግርም ሆነ ስራ ግልፅም ሆነ ድብቅ
በዚህ መሰረት ጀምዒዮች ሲጠየቁ ጀምዒያን አሏህ ይወደዋል ወይስ ይጠላዋል? ሲባሉ አሏህ ይወደዋል ነው መልሳቸው ። ስለዚህ በጣም ግልፅ ነው አሏህ ይወዳታል ካሉ ኢባዳ ነው እያሉ ነው ልክ መውሊድ አክባሪዎች ስለመውሊድ እንደሚሉት ። ይህ ከሆነ ይህንን ኢባዳ ነቢያችን ስላልደነገጉት የፈጠራ እባዳ ሆነ ማለት ነው ።
ጉዳዩ እንደዚህ ነው من يريد الحق يكفيه دليل
ሃቅ የፈለገ 1 መረጃ ይበቃዋል ሃቅ የማይፈልግ ግን 1000 መረጃ አይበቃዉም ።
ቆም ብለን ስናስብ የጀምዒዮች ነገር እንደዚህ ነው
አሏህ ይጠብቀን
محمود عبد الحكيم