ከ አህላል ቢድዐህ ከሆኑ ሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት ምን መሆን አለበት??
*〰〰〰〰*
✍🏻_قال شيخ الإسلام ابن تيمية
رحمه الله تعالى :
ويجب عقوبة كل من انتسب إلى أهل البدع أو ذبّ عنهم أو أثنى عليهم أو عظّم كتبهم،
أو عرف بمساعدتهم ومعاونتهم أو كره الكلام فيهم أو أخذ يعتذر لهم.
📑_مجموع الفتاوى جـ٢صـ١٣٢.
ታላቁ የኢስላሙ ሸይክ ኢብኑ ተይሚያህ እንድህ ይላሉ
ረሒመሁሏሁ።
(ወደቢድዓህ ሰዎችን እራሱን የሚያስጠጋ ሰው ሁሉ
ወይም ከ እነሱ የተከላከለ
ወይም እነሱን ያወደሰ
ወይም ለ መፃሂፍቶቻውን ግምት የሰጠ
ወይም እነርሱጋ በመተባበር ያመነ
ወይም በእነርሱ ላይ የሚደረገውን ረድ የጠላ
ወይም በነሱ ላይ ረድ ስደረግ ኡዙር አላቸው የሚል አቋም የያዘ
ይህ አይነት ግለሰብ ሊቀጡት ግድ ይላል)
ብለዋል!!
ምንጭ/ መጅሙዑል ፈታዋ(/2/132)
https://t.me/abulterdewusl
✍
አቡ ፊርደውስ ዐሊይ ሞላ
https://t.me/selefiyya_Merssa
https://t.me/selefiyya_Merssa
*〰〰〰〰*
✍🏻_قال شيخ الإسلام ابن تيمية
رحمه الله تعالى :
ويجب عقوبة كل من انتسب إلى أهل البدع أو ذبّ عنهم أو أثنى عليهم أو عظّم كتبهم،
أو عرف بمساعدتهم ومعاونتهم أو كره الكلام فيهم أو أخذ يعتذر لهم.
📑_مجموع الفتاوى جـ٢صـ١٣٢.
ታላቁ የኢስላሙ ሸይክ ኢብኑ ተይሚያህ እንድህ ይላሉ
ረሒመሁሏሁ።
(ወደቢድዓህ ሰዎችን እራሱን የሚያስጠጋ ሰው ሁሉ
ወይም ከ እነሱ የተከላከለ
ወይም እነሱን ያወደሰ
ወይም ለ መፃሂፍቶቻውን ግምት የሰጠ
ወይም እነርሱጋ በመተባበር ያመነ
ወይም በእነርሱ ላይ የሚደረገውን ረድ የጠላ
ወይም በነሱ ላይ ረድ ስደረግ ኡዙር አላቸው የሚል አቋም የያዘ
ይህ አይነት ግለሰብ ሊቀጡት ግድ ይላል)
ብለዋል!!
ምንጭ/ መጅሙዑል ፈታዋ(/2/132)
https://t.me/abulterdewusl
✍
አቡ ፊርደውስ ዐሊይ ሞላ
https://t.me/selefiyya_Merssa
https://t.me/selefiyya_Merssa