#እንዴት ናችሁ ወድ የስለእኛ ቤተሰቦች ዛሬ ቀኑ አርብ ነዉ እንደተለመደዉ #ከበጎ ተግባራችን በተጨማሪ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል። ብዙ ነገሮች ይዳሰሳሉ እየተማማርን እንሸለምበታለን። ጥያቄ በመጠየቅ #ኤርሚያስ
በዳኝነቱ ደግሞ #ቃል_የፋኑኤል_ልጅ😁አብረናችሁ እንቆያለን። ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ሲል ይጀመራል፤ማርፈድ አይቻልም😁
በውድድሩ ሰአት መሟላት ያሉባቸው እና ልታዉቋቸዉ የሚገቡ ህጎች 👇👇
፩.ስትመልሱ reply አርጋቹ መሆን አለበት።
፪.ቀድሞ ለመለሰ ዳኛው ነጥብ ይሰጣል ምናልባት ቀድሞ መልሶ ዳኛው ለሌላ ሰው ነጥብ ከሰጠ ቀድሞ የመለሰው እንዲስተካከልለት አጠር አድርጎ በሰዓቱ መጠየቅ አለበት።
፫.በውድድር ሰዓት አላስፈላጊ ክርክር፤ሌላ ወሬ፤ሰላምታ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ።
፬. መላሹ ነጥብ ለማግኘት ሙሉ መልስ መመለስ አለበት፤ግማሽ መልስ ነጥብ የሚያሰጥ እና የማያሰጥ ሁኔታ ስላለ እንደሁኔታው ከጥያቄው ስር ይፃፋል።
፭.edit/ማስተካከል የተከለከለ ነው ( spelling error ቢሆንም )።
፮. ለአንድ ጥያቄ 2'ደቂቃ ነው ሚሰጠው በዛ ደቂቃ ውስጥ መልሱ ካልተመለሰ ጠያቂው ይመልሳል።
፯. አጠር/ረዘም ያለ የመልስ ማብራርያ ሊኖር ይችላል እና save አድርጋቹ ውድድሩ ሲያልቅ ለእውቀታቹ ማንበብ ትችላላችሁ።
፰.ሺልማት
👉ከሚጠየቁት ጥያቄወች ውስጥ ከ10በላይ የመለሰ የመፅሐፍ ተሸላሚ ይሆናል
👉ከሚጠየቁት ጥያቄወች ውስጥ ከ8በላይ የመለሰ የሞባይል ካርድ ይሸለማል
🤝ስለሆነም ሁላችሁም ከላይ የተጠቀሱትን ህጎች አዉቃችሁ ህጎቹን በማክበር እበ መተግበር መወዳደር ይኖርባችኋል።
"ትንሽ የምንላት እርዳታ የሰውን ህይወት ትቀይራለች።"
ጥያቄ ለመሳተፍ
👇
@Selegnabecha@selegna2