በሰለፎች ግዜ ወንዶች በእነማን ነበር ሚፈተኑት?
ሸይኻችን አል-አላማህ ዑበይድ አል-ጃቢሪ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፡- “ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር፡- “የመዲናን ሰዎች በማሊክ ፈትኗቸው፣የሶሪያን ሰዎች በአል-አውዛዒ ፈትኗቸው፣ የግብፅን ሰዎች በለይስ ኢብኑ ሰዐድ ፈትኑ፣ የመውሱልን ሰዎችን በአል-ሙዓፋህ ኢብኑ ዒምራን ፈትኑ። እናም በዚህ ዘመን ወንዶቹ የሚፈተኑት ስለ ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) በመጠየቅ ነው።
ይህ በእርሱ ላይ ማጋነን አይደለም፤መጠጊያው አላህ ዘንድ ነው።"
ነገር ግን ኢማሙ አቡ ሀቲም እንዳሉት ነው፡- “ከአህሉል-ቢድዓ ምልክቶች አንዱ አህሉስ-ሱናዎችን መስደብ ነው።" (አል-ለል'ለካኢ1/139)
ስለዚህ በዚህ ዘመን ከአህሉል-ቢድዓ ምልክቶች አንዱ ሸይኽ ረቢዕን መስደብ ነው። የቢድዐ ሰዎች እሳቸውን በመጥላት ላይ አንድ ናቸው፤ልክ አህሉስ-ሱናዎች እርሳቸውን በመውደድ አንድ አንደ ሆኑት!።
✍ #አቡ_ኸዲጃ_ዐብዱልዋሒድ
(#ሀፊዘሁሏህ)
(ምንጭ፦ abukhadeejah.com)
ትርጉም፦ሰሚር ጀማል
አላማ፦ኢንሻ አላህ የተለያዩ የእንግሊዝኛ ጽሁፎችን ሰለፊይ በሆኑ መሻይኾችና ዱዓቶች በሆኑት የተጻፈውን ወደ አማርኛ ትርጉም መመለስ።
👇👇👇
https://t.me/semirEnglish