ሰኞ
ቲክቶክ ብዙ አልጠቀምም። ዛሬ በድንገት ብገባ አንድ ፀጉሩ የተንጨባረረ ወጣት አንዲትን ህጻን ልጅ ይጠይቃታል ...
ጠያቂ - 'ላንቺ .. ከቀኖች ሁሉ ምርጡ ቀን ማን ነዉ?'
ህፃኗ - 'ሰኞ'
ጠያቂ - 'እንዴት ሰኞን መረጥሽ'
ህፃኗ - 'ምክንያቱም .. ሰኞ ቀን ረሱላችን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ነዉ!'
◎ ሰኞን በጥቁር መስለዉ አሳዩን ምክንያቱም ለኛ ብርሃን የፈነጠቀበት ቀን ለነሱ ጨለማቸዉ ነዉና!
ቅኑን መንገድ ይምራቸዉ ለኛም ኻቲማችንን አላህ ያስዉብልን! መልካም ምሽት 🙏