ወደ መስታወቱ ፊቴን በደንብ አስተጠጋሁ
በደንብ አርጊ እራሴን ተመለከትኩት
ነገር ግን ሁሌ የማየው ፊቴን አላየሁም እንግዳ ሰው አየሁ አዲስ ነገር አየው
ከመልኪ ,ከአይኖቺ ,
ከአፍንጫዬ,ከጁሮዎቺ ,.....
ያለፈን ነገር የጠለቀን , የሰጠመን ነገር ያማረን... ነገር አየሁ::
ለመጅመሪያ ግዜ እኔን አየሁ በህይወቴ ለመጅመሪያ ግዜ እኔነቴን አስተዋልኩት
ከየት መጣ የማይባል ጥልቅ የሆነ ሰላም , ሀሴት, ደስታ, ፍቅር ..... ተሰማኝ
ሳኩ.....
እሱም ሳቀ
ተሳሳቅን.....
ሁለታችንም ቀልዱ ከብቱናል
እና በደንብ ተሳሳቅን
እስከዛሬ እራሴን የፈለኩበት ባታ ሳስታውስ
ይበልጥ ሳኩ😂😂😂😂😂
Sem