❤️ሀዲያዬን ለ እናት እና አባቴ ❤️
የሆነ ጊዜ ላይ ከኛ ጋር ሆነው ካለነሱ ህይወትን ማሰብ የሚከብደን የነበሩ ነገር ግን አላህ ወዷቸው ከኛ የቀደሙ ሰዎች አሉ አይደል
ምንም ማድረግ በማይችሉበትና ከእኛ ስጦታን በሚጠባበቁበት ጊዜ
ከስጦታዎች በላጭ የሆነውን ምንዳውም መቼም የማይቋረጥባቸውን ስናበረክትላቸው ምን ያህል ይሁን የሚደሰቱብን
ሀቢቡና ﷺ አንድ ባልደረባቸው መጥቶ
يا رسولَ اللهِ ! إنَّ أمي ماتت،أفأتصدقُ عنها؟ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ እናቴ ሞታለች ለሷ ሰደቃ ልስጥን
ሲላቸው አዎን ነበር ያሉት ጥያቄውን አላቆመም መስራት ለማትችለው እናቱ ምርጥና የተሻለ ነገር ፈልጎ
فأيُّ الصدقةِ أفضلُ؟
የትኛው ሰደቃ ነው ከሁሉም የተሻለው ባላቸው ጊዜ ያሉት
سقْيُ الماءِ
ውሃን ማጠጣት አይደል
ማርፈድ ዋጋ ያስከፍላል! አዛኙ ጌታችን ሲያነሳሳን
۞ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ ተሽቀዳደሙ ነው የሚለን
እኛም ሀዲያውን ለ እናት ለ አባቶቻችን እንዲሁም ለኛ የወደድነውን ለወንድም ለእህቶቻችን በ አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ብለን በ ሀገሪቱ የውሀ ችግር ያለባቸው አካባቢዎች ላይ የውሃ ጉድጕዶችን ልናስቆፍር ተነስተናል ለዚህም ስፖንሰር በመሆን ወይም ኩፖኖችን በአቅማቹ በመግዛት ከ አጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን የነየታችሁትን
የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የባንክ አካዉንቶች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524
ዘምዘም ባንክ 0048131010301
ሂጅራ ባንክ 1006954160001
አዋሽ ባንክ 014321422006700
አቢሲኒያ ባንክ 200009207
ላይ ካስገባቹ ቡሃላ
@Zenunaa ላይ screan shotun በመላክ ትተባበሩን ዘንድም በ አክብሮት እንጠይቃለን