👑MA HOMIE'S😙🔥👅✌


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


In this Amazing channel
you have got anything😍😉
yeah Everything Niggas😷✌
Pictures😙
Amazing GIF & Music's🎶🎤🎧🎵
Video's📺
Art's🎨
News😱😱
With Homies ❤ Evy day Feeling better😀😂😃😄😍😘😙😚💅💃💖💕💟
💟☝👏👈👏👊👌 Look ☝☝☝
☝HOMIE'S
@Robi_terfe

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: 🅾bi












Ađ Gi:
#የሰፈሬ_ልጅ
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ

#ክፍል8
በሁኔታው ምሆነው አጣሁኝ ተናዳጃለሁ ምሳዬን ሳልበላ ውዬ ወደ አሰር ሰአት አከባቢ ደወለ ገና ሄሎ እንዳለኝ የስድብ ናዳ አወረድኩበት
ንዴቴ ከቅድሙ ይባስ መጣልኝ ለረጅም ደቂቃ ያህል ስሰደብው መልስ አልሰጠኘም ይቅርታ ቆይስቲ ተረጋጊ ሲለኝ አስመሳይነትህን ልትነግረኝ ነው ነው አልኩ የእውነት ለመናገር ለሁሉም ነገር ቅርብ ነኝ ለመደሰትም ለመከፋትም በቃ ውስጤ በንዴት ቆሰለ ቢኒ በጣም እወደዋለሁ ግን እንደዚህ አይነት ልክስክስ የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ
አላስብም ነበር ታድያ ምን ዋጋ አለው አድርጎት አረፈው

በሁለተኛው ቀን ሳሚ ከሆስፒታል ስለወጣ ሄደን ካላየነው አለችኝ ብርቴ መሄዱን አለፈለኩም ግን ካልሄድን ብላ ግትር አለችብኝ እሺ ብዬ ጁስ ገዝተን ቤታቸው ሄድነ ሳሚን ከታች ክፍል ጀምሬ ነው ማውቀው ቤታቸው ግን ገብቼ አላውቅም ወደዛ አልሄድም ቤታቻው በጣም ያምራል ግቢው ላይ እንደደረስን ሰው ሲወጣ አገኘን ጠይቀውት ይሆናል ብለን ወደ ውስጥ ገባን እውነት ለመናገር ደንግጫለሁ ሰውነቱ አብጧል ግራ ገባኝ ቆይ ግን በምን ቢመታህ ነው እንደዚህ የሆንከው አልኩት ምታውቂያቸው ጓደኞቹ ጋር ተሰብስቦ ነዋ እንደዚህ ያደረገኝ እንደ ባዳ ሲል ድንግጥ አልኩኝ ባዳ ምትለውን ቃል ስሰማ እንዴ ዘመድ ናቸው እንዴ አልኩ በመኃል ዘመድ ሊያየው መጣ እኛ ተሰናብተነው ቀስ ብለን ወጣን

በጣም ግራ ተጋብቻለሁ ብርቴን ቢኒና ሚኪ ዘመድ ናቸው እንዴ አልኳት ክትክት ብላ ሳቀች ሙድ ትይዣለሽ እንዴ አለችኝ ወንድሙ እኮ ነው አለችኝ በድንጋጤዬ ስልኬን ለቀኩት መሬት ላይ እስክሪኑ ተሰነጠቀብኝ ወንድሙ ምትለዋ ቃል ጆሮዬ ላይ አቃጨለብኝ እንዴ እኔ እዚህ ሰፈር አይደለሁም ማለት ነው አልኩኝ ቢኒ ታችኛው ቤት አባቱ ጋር ነው ሚኖር አለችኝ ወንድሙ ምትለዋ ነገር ይባስ
ውስጤን ነካው እንዴት በወንድሙ ይሄን ግፍ ይሰራል አልኩኝ በጣም ተናደድኩ ማታ ላይ ቢኒ ደውለ አላነሳ አልኩኝ ይቅርታ ፈልጌሽ ነው አንዴ ደወይልኝ ብሎ ሚሴጅ ላከልኝ አልመለስኩለትም ሚገርመው በዚህ ስራው ተናድጄም በጣም ናፍቆኛል
ነገውን ውጭ ላይ ተሰብስበን እያለ ቢኒ ከታች ሲመጣ አየሁት የሆነ ቦርሳ ነገር በኃላው ይዟል ውስጤ ሲረበሽ ይታወቀኛል እየቀረበ ሲመጣ የልቤ ምት ጨመረ…


#ይቀጥላል
@shakuwine


Muna 🌹 & Neju 🌹
We'll get you feeling
😁😄😅👻👅💔💗💓😘😛😤😡😈😇😨😎😏😓🔅😫❤👅😃🙈💫💥😏😱😇😅🎶🎷😐😴💟💝💋👑💄💘🙅😔😘😍😝😖🙇🙉💓😬😠😕💞💖😃😯😢💕👑😻😭🌹💙👄💚🙀😉🌟💦😈
Muna & Neju's mood
@muni_ta 🌹
@Najuye🥀
https://t.me/bestfriend66


Forward from: @jj_khįllá
የማኛው #ሮበርት_ሙጋቤ ንግግር ተተርጉሞ😂😂

ሴትን እወድሻለው በላት
እሷም እኔም እወድሀለው ትልሀለች
አፈቅርሻለው በላት
እኔም በጣም አፈቅርሀለው ትልሀለች
ናፍቀሽኛል በላት
እኔም ንፍቅቅቅ eko ትልሀለች😂😂

$100 በሞባይልሽ ልኬልሻለው በላት ....

ሙሉውን ለማንበብ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉 @chebeta @chebeta 👈👈
👉👉 @chebeta @chebeta 👈👈
👉👉 @chebeta @chebeta 👈👈






Video is unavailable for watching
Show in Telegram






Forward from: Ma habesha👑
👑❤️❣
@habesha_mud🖤




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊😊😊😊😊😊😊
@shakuwine


@shakuwine @shakuwine
💛🌼💛🌼💛🌼💛🌼





20 last posts shown.

432

subscribers
Channel statistics