ጥያቄ #18 አንድ ክርስቲያን በግልጽ እና አስቦበት በኃጢያት ውስጥ ከገባ (ለምሳሌ ሁለት ምስት ካገባ) ቤተክርስቲያን ምን ማድረግ አለባት?
🅰️ከአባልነት መሠረዝ
🅱️በግልጽ በጉባዔ ፊት ገሥጻ ሁለት እና ሶስት ዓመት እራስን የማየት ጊዜ ሰታው ከአሳቡ የሚመለስ ከሆነ ይቅር ትሏለች
🆑ኃጥአቱ ለሞት የሚያበቃ ነው ወይስ(ድኅነቱን) ያሳጧል ወይስ አያሳጣውም በሚለው ላይ በቂ ጊዜ ወስዳ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርምጃ ትወስዳለች፡፡ጌታም ያን ጊዜ አብረዋ ይወስናል፡፡
🅾️አንተ በሌላ ሎሌ የሚትፈርድ አንተ ማን ነህ ስለሚል ነገሩ ትንቃቄ የሚጠይቅ ስለ ሆነ እናም እግዚአብሔር ልያስነሳው ስለሚችል ለእግዚአብሐር ትተዋለች፡፡ድኅነት በድርጊት እና በምክንያት ስላል ተሰጠ ህይወትን ልያሳጠ የሚችል ዉሳኔ ከመወሰን ቤተክርስቲያን መጠንቀቅ አለባት፡፡
🆎ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ልብ ስላላት በእርሱ ልክ ለሰው መራራት መቻል ይጠበቅባታል፡፡በዚያው ልክ ደግሞ እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር ስለማይታረቅ ጨከን ብላ አባላቷን መጠበቅ ስላለባት ሥጋውን ለሰይጣን ነፍሱ ግን እንድድን ማድረግ አለባት፡
🔠ሰፊ ውይይት ይጠይቃል