Tech 21


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


እንኳን ወደ TECH 21 Channel በሰላም መጡ
ሌላ የሚጠቅማቹ channel
የቴክ መፅሐፍ ለማግኘት
@ethio_techs_book
software Engineering ለመማር
@software_engnerinng
ጥያቄዎች ካላቹሁ
@Tech21group

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📌 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የታብሌት አጠቃቀም የትኩረት ነጥቦች፡-

1ኛ= ኦንላይን (Online) ፈተና ለመውሰድ በየክፍሉ ማገኘት የሚገቡ የፈተና መሳሪያዎች በክፍል ተማሪዎች ብዛት ልክ ታብሌት ኮምፒዮተር , በየክፍሉ አንድ ላብቶኘ , ሶኬት, ቻርጀር, ዲሽ, ጀኔሬተር(መብረት) ወዘተ ናቸው፡፡

2ኛ= ተፈታኝ ተማሪዎች ለ2 ሳምንት ከ2009 ዓ,ም እስከ 2011 ዓ,ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሀገር አቀፍ የተፈተኑትን ፈተና ጥያቄዎች በየት/ቤታቸው ተገኝተው ይለማመደሉ፡፡ ግን ታብሌት ከት/ቤት ውጭ መውሰድ አይቻልም፡፡

3ኛ= ታብሌቱ በተለያዩ አሻረዎች ማለትም በ5 ጣቶች, በፊት ገፅ በምራቅ በጆሮና በአይን ከተማሪው ጋር ትውውቅ ያደረገ ስለሆነ ተማሪው ወደ ጎን ሲዞርና ሌላ ሠው ሲደረብ ታብሌቱ ይዘጋል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ መስራት ስለማይቻል በፍፁም ኩረጃን አያስተነግድም፡፡

4ኛ= ታብሌቱ የሚሠራው በዋይፋይ (Wi-Fi) በየክፍሉ በተዘረገው ሆኖ ቀጥታ አገር አቀፍ ማሰረጫ ጋር መረጃ ያስተላልፋል፡፡

5ኛ= ፈተናው አራትና በላይ ኮድ ምርጫውን ጭምር ማድረግ ይቻለል፡፡

6ኛ= ዲሽ ሲተከል በነፃ ቦታ ወይም ዛፍና ተራራ የማይገርድና ሲግናሎች በቀላሉ የሚገቡበት መሆን አለበት፡፡ በተተከለው ዲሽ ብቻ ታብሌቱ ስለሚሠራ ችግር እንዳይደርስ በአጥር አጥሮ በዘበኛ ማስጠበቅ አለበት፡፡ ዲሹ በቀጣይ ዲጂታል ቤተመፃህፍት አገልግሎት ስለሚሰጥና በቀጣይ ተማሪ ምዝገባ ከ9-12ኛ ክፍል ስለሚካሄድ የተሻሉ ተማሪዎችን ለመምረጥ ስለሚሰራ በጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡

7ኛ= ታብሌቱን ለተማሪዎች የሚያሰለጠኑ ባለሙያዎች በየት/ቤቱ ይመደባሉ፡፡

8ኛ= ፈተና ለሚያስፈፅሙ መ/ራንና ለሌሎች አካለት ስለቴክኖሎጂ አጠቃቀም አጫጭር ስልጠናዎች ይሠጣሉ፡፡

9ኛ= ፈተናው በኦን ላይን (online) መሰጠቱ ወጭ ከመቀነስ አኳያ በወረቀት ግዥ, በቀለም ግዥ, ፈተና በማጓጓዝ, በእርማት ወዘተ ከሚያወጠው ወጪ በአምስት እጥፍ ያነሰ ነው፡፡

10ኛ= የፈተና ውጤቱን ለተማሪዎች ሞራል ካልሆነ ፈተና እንደጨረሱ ማለፊያውን ውጤት ማወቅ ይቻላል፡፡ ግን በቀናት ልዩነት ውጤቱን እንዲያውቁ ይደረጋል፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @tech21et
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬


ማስታወቂያ አደለም እውነት ነው አይታቹ ፍረዱ

ከAddis Abeba Unverstiy librery ጋር በመተባበር እና በቀላሉ የማይገኙ መፀሐፎች የምታገኙበት አሪፍ ቻናል
ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ
👉 @ethio_techs_book
በመጨረሻ የማያቋርጥ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት በ ኢንግሊዚኛ ለመማር ይሆን ይጫኑ
👉 @software_engnerinng


#Tech21_info

15 ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስከፍሉ የIT ዘርፍ ስራዎች

1)BIG DATA ENGINEER

2)DevOps ENGINEER

3)INFORMATION SYSTEM SECURITY

4)MOBILE APPLICATION DEVELOPER

5)APPLICATION ARCHITECT

6)DATA ARCHITECT

7)DATABASE MANAGER

8)DATA SECURITY ANALYST

9)DATA SCIENTIST

10)NETWORK/CLOUD ARCHITECT

11)NETWORK CLOUD ENGINEER

12)SENIOR WEB DEVELOPER

13)SITE RELIABILITY ENGINEER

14)SYSTEM ENGINEER

15)SOFTWARE ENGINEER

Special thanks to tech Ethiopia family's
💻💻share💻💻💻
@tech21et


🌐 Web Development
Part 4
📖በዌብሳይታችን ውስጥ ያሉ ፅሁፎችን ርዕሶች እና ንዑስ ርዕሶችን እንዴት መፃፍ እንችላለን?
በ Part 3 Tutorial ላይ የHTML መሠረታዊ ኮዶችን እና "body" የተባለው element ውስጥ የዌብሳይቱን ድዛይን እና ልታይ ምንፈልገውን ነገር እንደምናስቀምጥበት አይተናል።
በዚህች tutorial ደግሞ እንዴት የ ፅሁፎችን መጠን እንደምንቆጣጠር እናያለን።

በዌብሳይት ገፅ ላይ ለ
ብዙ የትንታኔ ፁሁፎች ርዕስ ማስቀመጥ ስንፈልግ.. HTML 5 እነዚህን ርዕሶች በፈለግነው መጠን (size) እንድንጠቀም ያስችላል ይህን ለማድረግ በ "body" element ዉስጥ ቀጥሎ ያለዉን ኮድ መጨመር ነው።


ተለቅ ያለ ርዕስ
መጠነኛ ርዕስ
አነስተኛ ርዕስ

ልዩነቶቹን ከላይ ምስሉ ላይ መመልከት ትችላላቹ ።
ይህ በዌብሳይት ስራ ውስጥ መሠረታው እና ያልተንዛዛ ገፅ ለመስራት ይጠቅማል.....

እናንተስ እስካሁን የተነጋገርነውን አደረጋችሁ? ውጤቱንም አገኛችሁ? በሌላ ክፍል እስክንገናኝ ሰላም ቆዩን።

የዌብሳይት አሰራር ትምህርትን አብረውን ይማሩ!
#share @tech21et


Forward from: 🔎Ɗ尺ㄖ丨Ɗ
🌐 ATC Web Development
Part 4
📖በዌብሳይታችን ውስጥ ያሉ ፅሁፎችን ርዕሶች እና ንዑስ ርዕሶችን እንዴት መፃፍ እንችላለን?
በ Part 3 Tutorial ላይ የHTML መሠረታዊ ኮዶችን እና "body" የተባለው element ውስጥ የዌብሳይቱን ድዛይን እና ልታይ ምንፈልገውን ነገር እንደም


Web Development
Part 2
የዌብሳይት አሠራር ውስጥ ምን አይነት ቋንቋዎችን በመማር እንደምንጀምር እና ጥቅሞቻቸው ምን እንደሆኑ ማወቅ ጠቃሚ ስለሆነ በሱ እንጀምራለን::

በዌብሳይት አሰራር ውስጥ ዋና የሚባሉ ሶስት ቋንቋዎች ይገኛሉ እነዚህም HTML, CSS, Javascript ይባላሉ:: እነዚህ ቋንቋዎች በብዛት እንድ ላይ በመጠቀም ዌብሳይት ለመስራት ቢያገለግሉም እያንዳንዳቸው ራሳቸውን የቻሉ ጥቅሞች አላቸው::

1ኛ - HTML
ምፃረ ቃሉ የቆመው ለ Hyper Text Markup Language ነው::
ዌብሳይታችን ውስጥ እንዲታዩ ምንፈልጋቸውን ነገሮች በመከፋፈል እንዴት ዌብሳይታችን ሊደራጅ እንደሚገባ ለብራውሰሩ ለማዘዝ ያገለግላል::

ለምሳሌ:

አንቀፅ ለመፃፍ
ይህ የHTML አንቀፅ ነው

(ስለኮዱ አይጨነቁ ወደፊት ምንመጣበት ይሆናል::)

2ኛ- CSS

ምፃረቃሉ የቆመው ለ Cascading Style Sheets ነው ዌብሳይታችንን ለማስዋብ እንጠቀምበታለን::

የተለያዩ ከለሮችን, ባግራውንድ ፎቶዎችን የሳጥን ቁመቶችን እና ርዝመቶችን መቀያየር እና የመሳሰሉትን ማድረግ እንድንችል ያስችላል::

ለምሳሌ:
የቀድሞው HTML አንቀፅ ከለር ወደ ቀይ ከለር ለመቀየር

ይህ የHTML አንቀፅ ነው


p{
color: red;
}


3ኛ- Javascript
ምንም እንክዋ ዌብሳይቶችን ያለ javascript መስራት ብንችል አንዳንድ ጥሩ ንገሮችን ለማድረግ እጅግ ጠቃሚ ነው::

በመቀጠል Html እንጀምራለን


Forward from: 🔎Ɗ尺ㄖ丨Ɗ
🌐 Web Development
Part 2
የዌብሳይት አሠራር ውስጥ ምን አይነት ቋንቋዎችን በመማር እንደምንጀምር እና ጥቅሞቻቸው ምን እንደሆኑ ማወቅ ጠቃሚ ስለሆነ በሱ እንጀምራለን::
በዌብሳይት አሰራር ውስጥ ዋና የሚባሉ ሶስት ቋንቋዎች ይገኛሉ እነዚህም HTML, CSS,Javascript ይባላሉ:: እነዚህ ቋንቋ




Forward from: 🔎Ɗ尺ㄖ丨Ɗ
በHTML የነገሮችን ዝርዝር ለመፃፍ ሁለት መንገዶች አሉ:: አንደኛው ዝርዝሮቻችንን ያለ ተራ ቁጥር ወይም በነጠብጣብ (•) ለመዘርዘር የሚያገለግል ሲሆን, ሁለተኛው ዝርዝር ደግሞ ዝርዝሮቹን በተራ ቁጥር ለመዘርዘር ያገለግላል::

የቃላት አጠራር:
ul => Unordered List
ol =


እንዴት HTML ፋይል መክፈት ትችላላችሁ?@tech21et
•••••••••••••••••••••••••••••••••

• የምትጠቀሙበትን ኮድ ኤዲተር ይክፈቱ

ምሳሌ: Sublime, Notepad 📝, VS Code, የመሳሰሉት

• File የሚለውን ይጫኑ
• New File ሚለውን ይጫኑ
• የHTML ኮድዎን ይፃፉ
• File የሚለውን በድጋሚ ይጫኑ
• Save as የሚለውን ይጫኑ
• ሴቭ ማድረግ ምትፈልጉበትን ከመረጡ ቡሀላ የምትፈልጉትን የፋይል ስም እና .html በማለት መጨረሻው ላይ ይፃፉ::

ምሳሌ: filename.html

••የመጀመርያዎ ገፅ ከሆነ index.html ብለው ይፃፉ

• Save የሚለውን ይጫኑ

የHTML ፋይልዎን ሴቭ አድርገዋል::

•••••••••••••••••••••••••••••••••
ፋይሉን ለመክፈት ከፈለጉ
•••••••••••••••••••••••••••••••••

• ሴቭ ወደረጋችሁበት ቦታ ይሂዱ
• የፋይል ስማችሁን ካገኛችሁ ቡሀላ ሁለቴ በመጫን መክፈት ትችላላችሁ::

ወይንም

• ፋይሉ ላይ ራይት ክሊክ ያድርጉ
• Open With የሚለውን ይጫኑ
• ከሚመጡት ዝርዝሮች የምትፈልጉትን ብራውሰር በመንካት ይክፈቱ::

•••••••••••••••••••••••••••••••••
ፋይሉን ለመቀየር ከፈለጉ
•••••••••••••••••••••••••••••••••

• ፋይሉ ላይ ራይት ክሊክ ያድርጉ
• Open With የሚለውን ይጫኑ
• ከሚመጡት ዝርዝሮች የምትፈልጉትን ኮድ መፃፍያ ይምረጡ
• ኮድዎን ካስተካከሉ ቡሀላ ሴቭ በማድረግ ይክፈቱት::


@tech21et


Web Development For Absolute Beginner
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐

ጤና ይስጥልኝ ዛሬ በዝች ፅሁፍ የመጀመርያ ዌብሳይታችንን እንሰራለን።

ይህን ዌብሳይት ለመስራት ከሚያስፈልጉን ነገሮች ውስጥ አንደኛው ኮድ ኤዲተር(Code editor) ነው ይህንንም የኢንተርኔት አገልግሎት በኮምፒውተር ላይ ከሌላቹ ከራሱ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ተጭኖ የመጣ ሶፍትዌር ስላለ እሱን እንጠቀማለን።(ለወደፊት ግን ሌላ ሶፍትዌር ዳውንሎድ አድርገን እንጭናለን)

በዚህ ፅሁፍ የምንጠቀመው ኖት ፓድ(Notepad) የሚባለውን የዊንዶውስ ሶፍትዌር ሲሆን እሱንም ለመክፈት ሁለት መንገዶች አሉ።
1- ስታርት ሜኑን ክሊክ በማድረግ ወደ ኦል ፕሮግራምስ በመጫን (All programs) ቀስታችንን ወደ አክሰሰሪስ (Accessories) ስንነካ ኖትፓድ(Notepad) ሚለውን እናገኛለን።

2- ስታርትን በመጫን ሰርች ማድረግያ(Search box) ውስጥ Notepad ብሎ በመፃፍ መጀመርያ ሚመጣውን ሶፍትዌር መክፈት።

ከላይ ከተጠቀሱት መንገዶች አንዱን በመጠቀም ከከፈታችሁ ምንም ፅሁፍ የሌለው ቴክስት ኤዲተር ታገኛላችሁ። በዛሬው ፅሁፍ ላይ የምንጠቀመው ቋንቋ HTML(HyperTextMarkupLanguage) የሚባለውን ነው። HTML ራሱን የቻለ የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ባይሆንም ሁሉም ዌብሳይት የHTML ኮድ ሊኖረው ግድ ይላል። ብዙ ጊዜ ዌብሳይት ለመስራት ከሚያስፈልጉ ቋንቋዎች ውስጥ HTML, Css እና javascript የሚባሉት ይጠቀሳሉ እንዚህም መሰረታዊ የዌብሳይት ቋንቋዎች ናቸው።(ተጨማሪ ትምህርቶች በቅርቡ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።) የHTML ጥቅም አንዱ የምንሰራውን ዌብሳይት ማደራጀት ነው።
HTML በውስጡ html elements የሚባሉ ስብስቦችን አቅፏል እነዚህም የተለያዩ ነገሮችን ከፋፍለን እንድንይዝ ይረዱናል። የኤችቲኤምኤል ኤለመንት በታግ(tag) ይወከላል ይህም html tag ተብሎ ይጠራል። HTML tag ለመፃፍ በመጀመርያ "" ምልክት እናስቀምጣለን። ከላይ የፃፍነው የሚከተለውን መልክ ሊኖረው ይገባል።



ይህ ከላይ ያስቀመጥነው opening tag (ኦፕኒንግ ታግ) የሚባል ሲሆን ከስሙ እንደምንረዳው ከላይ የፃፍነው የተከፈተ ታግ እንደሆነ ነው። ከላይ የከፈትነውን ታግ ለመዝጋት ደግሞ እንደመጀመርያው "" የሚለውን እንፅፋለን ይህም የሚከተለውን ሊመስል ይገባል።



ከላይ የመክፈቻውን ታግ እና የመዝግያውን ታግ በአንድ ላይ ስንፅፈው



የሚለውን እናገኛለን። በመቀጠል በፃፍነው ታግ መሀከል ላይ እንዲታይ የምንፈልጋቸውን ነገሮች እንደፈለግን እንፅፋለም ይህም እንደሚከተለው ይሆናል።

This is a content

አሁን ከላይ የተማርነውን መሰረት በማድረግ HTML ላይ ያሉትን ታጎች በመጠቀም ዌብሳይታችንን እንሰራለን።
ማንኛውም ዌብሳይት ከመስራታችን በፊት በመጀመርያው መስመር ላይ ብለን እንፅፋለን ይህም ለብሮውሰሩ(browser) የኤችቲኤምኤል ቨርዥን 5(version 5) እንደምንጠቀም ይነግረዋል።
በመቀጥል ከታች ብለን እንፅፋለን ይህም root element (ሩት ኤለመንት) ተብሎ ይጠራል።ይህም ማንኛውም ምንፅፋቸው ኮዶችን አቅፎ ይይዛል። ከዚህ በኋላ ያሉትን ኮዶች ለመረዳት እንዲቀላችሁ በየደረጃው እፅፈዋለው።
እስካሁን የፃፍነው ከታች ያለውን ሊመስል ይገባል።




ከዚህ በመቀጠል ታግ ውስጥ opening head tag (በውስጡ head የሚል ስም ያለው ታግ) እንከፍት እና እንዘጋለን ። ከዚያም ከ head tag መዝግያው ታች ብለን እንቀጥላለን ይህም ከታች ያለውን ይመስላል።







ከላይ የፃፍነው head tag እና body tag የተለያዩ ወሳኝ ጥቅሞች አሏቸው። የመጀመርያው head tag በዌብሳይቱ ላይ የማይታዩ ነገር ግን ለብሮውሰሩ መረጃ የሚሰጡትን ታጎች አቅፎ ይይዛል ከእነዚህም መሀከል የሚባለው ተጠቃሽ ነው ይህም የዌብሳይቱን ስም ልንፅፍበት እንችላለን። ከታች ለዚህ ምሳሌ እንፃፍ




This is a title






ከላይ አስተውላችሁ ከተመለከታችሁ title ሚለውን ታግ ወደ ውስጥ ስፔስ አድርጌ ፅፌዋለው ይህም ለማንበብ እንዲረዳኝ ነው እናንተም እንዲህ ካደረጋችሁ ወደፊት ብዙ ኮድ ስትፅፉ አይቸግራችሁም።(ይህ በፅሁፍ ሲሆን ስለማይታይ ከታች ባስቀመጥኩት ፎቶ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።) ብዙ ስፔስን በተን ከመንካት በኪቦርዳችን ላይ ያለውን tab በተን መንካት ጊዜን ይቆጥብልናል። ከዚህ በመቀጠል ፋይላችንን ሴቭ እናደርጋለን እሱን ለማድረግም በቀስታችን file ሚለውን በመንካት ከዚያም save as ሚለውን በመጫን ወይም ኮንትሮል S (ctrl s) በመንካት የሚመጣው ዊንዶ ላይ ስሙን የፈለጋችሁትን ከሰጣችሁ ቡሀላ .html ብላችሁ ቀጥላችሁ ፃፉ ይህም

Yourfilename.html

ሊሆን ይገባል። በመቀጠል ሴቭ ካረጋችሁበት ቦታ(directory) የብሬውሰር ምልክት ያለው እና እናንተ የፃፋችሁት ስም ታገኛላችሁ እሱንም ስትከፍቱ ራሱ ብሮውሰሩን ይከፍታል። አሁን ምንም የሚታይ ነገር የለም ነገር ግን ታብ(tab) አከባቢ ቅድም title ታግ ላይ የፃፋችሁት ፅሁፍ እንዳለ አስተውሉ። እሱን ካያችሁ በትክክል ሄዳችኋል ማለት ነው።
በመቀጠል body tag የሚባለውን ጥቅሙን እንረዳለን። ይህ ታግ በዌብሳይታችን ላይ እንዲታይ ምንፈልጋቸውን ነገሮችች ምንፅፍበት ታግ ነው። ለምሳሌ ይህ ታግ ርእስ የምንፅፍበት ነው ቅድም በፃፍነው ኮድ ላይ ይህንን ታግ በመፃፍ እንሞክር።የሚከተለውንም ይመስላል::




This is a title



Hello world!
I just created a website.




ይህንን ሴቭ አድርጋችሁ ቅድም የከፈታችሁት ዌብሳይት ካለ ሪሎድ(reload) በማድረግ ወይም በድጋሚ በመክፈት ለውጡን ታያላችሁ።

እስካሁን የተነጋገርነውን አደረጋችሁ? ውጤቱንም አገኛችሁ? እንኳን ደስ አላችሁ የመጀመርያችሁን ዌብሳይ ሰርታችኋል። በሚቀጥሉት ክፍሎች በዚ ትምህርቶች ስላሉ ተከታተሉን ፔጁን ላይክ እና ሼር በማድረግ ይተባበሩን። በሌላ ክፍል እስክንገናኝ ሰላም ቆዩን።
አዘጋጆች
👨‍💻@Programmer_ET
👨‍💻@tech_programmer


🌐website course
እሺ ነገ ተዘጋጁ አሳጥሬ አቅርባለው‼️






okay Meche enjemer Group Lay Asawukugn🤔
@Tech21group


ይመስለኛል ሌላ የ 🌐website course ልስጥ እንዴ?🤔 YES/NO
anonymous poll

Yes – 55
👍👍👍👍👍👍👍 100%

No
▫️ 0%

👥 55 people voted so far.


.html ደግሞ ታቁታላቹ መቼም... Hyper text markup language


🔰ሰላም ዛሬ
የ 🌐website domin ምንነት እናያለን

Tech21 .net – ማለት network
Tech21 .com –ማለት commercial 
Tech21 .org –ማለት organization
Tech21 .edu – ማለት education
Tech21 .mil – ማለት military
Tech21 .arpa – ማለት ደግም Address and routing

#share አርጉ
ይሄን ያዘጋጀዉት @tech_programmer
መልካም እረፍት ተመኘሁላቹ ‼️




Forward from: Ethio tech book's
Smart_Antennas_and_Electromagnetic_Signal_Processing_in_Advanced.pdf
62.8Mb
Smart Antennas and Electromagnetic Signal Processing in Advanced Wireless Technology

20 last posts shown.

742

subscribers
Channel statistics