ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገሮች ተስፋ እንቆርጣለን!! ግን ህይወት ትቀጥላለች የትም አንደርስም በለን ብናስብም አዎ!! ህይወታችን ትቀጥላለች። ታድያ አብዛኞቻችን እንዴት አድርገን ስኬት ላይ እንደምንደርስ ማወቅ እንፈልጋለን ነገር ግን ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ያጋጥመናል። በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች እንዴት ስኬት ላይ ደረሱ ብለን እንጠይቃለን። ታድያ ይሄ ቻናል የአለማችን ታላላቅ ሰዎችን ገራሚ ጥቅሶችን ከግለ ታሪካቸው እና ከህይወት ተመኩራቸው ጋር እያዋዛ ያቀርባል።
@MOTIVATIONAL_QUOTES7 የናንተ!!!!!
@MOTIVATIONAL_QUOTES7 የናንተ!!!!!