Forward from: 👑Black_ Hearⓣ👌🦘
#ኢፍራን
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
#ክፍል_15
#የመጨረሻ_ክፍል_ነገ_ይቀርባል
አንድ ውስጤን ያላሳመነኝ ነገር አለ አንተን ለምድነው ቤዚ ይሄን ታክል ልትቀርብህ የቻለች በዛ ላይ በሁለት ሳምንት ውስጥ ባህሪዋን ሁሉ ልትቀይረው የቻልክ ምንድነው ሚስጥሩ አለችኝ ምናገረው አጣሁኝ ሰለ እኔ አና ሰለ ቤዚ ቀደሜ ነግርያት ቢሆን ይሄ ሁሉ ጥርጣሬ አይመጣም ነበር በርግጥ ልነግራት ወስኜ ነበር ግን እሷ በሰአቱ በስራ ጣድፋ ሰለ ነበር አልተመቸኝም ልደብቃት አልፈለኩም እኔ እና ቤዚ ሰለ ነበረን ግኑኝነት አሁን እስካለንበት ደረጃ ሁሉንም ነገርኳት በጣም ገረማት
ሲያዩዋቹ ተያይታቹ ምታውቁ አትመስሉም አለች ላንቺ ካለን ክብር የተነሳ እንጂ ሌላ ምንም አስበን አደለም አልኳት መቼም የልጄ ህይወት እንዲበላሽ አልፈልግም ስትል ይሄ አጋጣሚ ለእኔ ተመቸኝ የልጅሽ ህይወት እኮ በመደፋሽ ነው ያለው አልኳት ትኩር ብላ አየችኝ ይቅርታ አለቃዬ ሰለ ማንም ሰው የግል ህይወት መጠየቅም ሆነ መጠየቅ አልወድም ነገር ግን ልጅሽ ደስተኛ ሁና እንድትኖር ካንቺ የጎደላትን ሙይላት አልኩ አንተ ልጅ ግን ዕድሜህ ስንት ነው አለች ሳቄ መጣኝ አዋ በርግጥ ነገሩ አንቺ የተፈተንሽበት ሊሆን ይችላል ነገር ግን አንቺ እና አባቷ አንድ እስካልሆናቹ ድረስ ልጄ የራሷን ህይወት ነገ ትኖራለች ብለሽ አታስቢ እናንተ አንድ ሳትሆኑ ምንም ነገር ላለማድረግ ለራሷ ቃል ገብታለች
ብዬ ተናግሬ ከመጨረሴ ከወንበሯ ተነሳች በጣም ደንግጣለች ቀና ብዬ ላያት አልደፈርኩም አለቃዬ ነገሩን ባለዬ ማለፍ አላቃተኝም አንቺ እንደ ልጅሽ እያየሽኝ ካንቺ የተሰወረውን ልደብቅሽ አልፈልግም አልኳት እንባዋ ይወርድ ጀመር እኔን ጨነቀኝ አጠፋሁ እንዴ አልኩ በልቤ ይቅርታ ብዬ ልወጣ ስል ሳሚ ቆይ አለች የእውነት ለመናገር እንደዛ ቀን ቀርቢያት አላውቅም ቤዚ የነገረችኝን ታሪክ በሙሉ ነገረችኝ ለሰአታት ቢሮ ዘግታ አዋራችኝ መጨረሻ ላይ ሁሉም በቅርብ ይስተካከላል
አለችኝና በተስፋ ሞልታኝ ከቢሮ ወጣሁ ለኢፍራን ደጋግሜ ብደውልላት አታነሳም ለጓደኛዋ ስደውል አሟት እንደ ተኛች ነገረችኝ በጣም ደነገጥኩ ወደ ቤታቸው ልሄድ ታክሲ አጥቼ በአቋራጭ መንገድ መሮጥ ጀመርኩ ከታች የፉጨት ድምፅ ሰምቼ ዞር አልኩ ነብዩ እና ቤዚ ናቸው ጠበኳቸው ነባ ቤዚን አቅፏታል እናተ ምን አስባቹ ነው አልኩ ሳቁብኝ ወዴት ናቹ ስል ሻይ ቡና ልንል ነው ና እንሂድ ሲሉኝ በሉ ሂዱ ኢፍራን ታማለች ብለውኝ እየሄድኩ ነው ስል ምን መቼ ምን ሁና እያሉ በጥያቄ አጣደፉኝ ምነው ከኔ በላይ ደነገጣቹ አልኩ ትቀልዳለህ እንዴ አብረን እንሂድ ብለውኝ ተያይዘን ወደነ ኢፍራን ቤት ሄድን ልክ እንደ ደረሰን ግቢውን ማን ይክፈትልን ብንቆፈቁፍ ብንጣራ ሚሰማን አጣን ለጓደኛዋ ደወልኩ ቆይ መጣው ብላ ከደቂቃዋች በኋላ መጣች ይቅርታ ውስጥ ላይ ምንም አይሰማም ግቡ ብላ ልክ ወደ ውስጥ እየ ገባን ቤቱ ጨለማ ነው ነባ እዚህም መብራት ይጠፋል እንዴ ብዬ ዞር ስል ከኋላዬ ማንም የለም ደነገጥኩ
.
.
.
..
.
#ይቀጥላል የመጨረሻ ክፍል ክፍል16 ነው
4any comment @SRichboy
Please don't forget share &join👇👇👇👇👇
@loveisfeels