#ኢፍራን
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
#ክፍል_16
#የመጨረሻ_ክፍል_
ቤቱ ጨለማ ነው ነባ እዚህም መብራት ይጠፋል እንዴ ብዬ ዞር ብዬ ሳየው ከኋላዬ ማንም የለም ደነገጥኩ መጮህ ነው የቀረኝ ልወጣ ስል መብራቱ ሲበራ ኢፍራን ከፊቴ ቁማለች ከወትሮው ቀን በላይ በጣም አምሮባታል አንቺ በጣም ታመሽ የለ እንዴ አልኳት ምኔ ቀረ አታየኝም እንዴ ብላ እንኳን አደረሰህ አለችኝ ዛሬ ምንድ ነው ማርያም ናት እንዴ አልኩ ወይስ ምን በአል አለ አልኩ ዛሬ እኮ ልደት ነው አለችኝ አምላኬ ድረስ ማመን አልቻልኩም ልደቴን ማክበር በህፃንነቴ ነው ያቆምኩ ሁሌም ነባ ጋር ልናከብር እንልና እነረሳዋለን ቀኑ ካለፈ በኋላ ትዝ ይለናል ዛሬ ግን በምወዳት ልጅ ልደቴ ሊከበርልኝ ነው ለእኔ እንደዚህ ነሽ ብዬ ኢፍራንን ልገልፃት አልቻልም እስከ ዛሬ እንደ ምወዳት እንኳ በግልፁ አልነገርኳትም ኢፍራን በልቤ ተዘርታ በልቤ የበቀለች ዕፅ ናት ዳግም ብትወለድ እንኳ እንደ እኔ
ሚወዳት የለም እዛን ቀን ለኔ ልዩ ቀን ነበር ኢፍራን ጋር ከጓደኘንት አልፎ ፍቅረኛሞች ሆን በርግጥ ቤዚን ትንሽም ቢሆን አስከፍቷታል ግን መሆን ያለበት ነገር እንደ ሆነ ታምናለች ከወራት በኋላ ቤዚ ወደ ጀርመን ምትመለስበት ቀን ደረሰ እውነት ለመናገር ነገሩ ባልገባኝ መንገድ መሄድ አልፈለገችም በጣም አስጠልቷታል ምን ሁና ይሆን ብዬ ነባን ጠየኩት እሱም ተቀለሰለሰ ብኝ እንድትሄድ ፍላጊቱን የለውም ነገሩን ሳጣራ ቤዚ እና ነብዩ ሌላ ሙድ ውስጥ ገብቷል በጣም ደስ አለኝ እኔም ብሆን አንድ ላይ እንዲሆኑ ብፈልግም አብሮነታቸው ግን ዘላቄታ እንዲኖረው የእሷ መማር ግድ ነው በዚህ መሃል አለቃዬ ጠርታኝ አንድ ምን ቀበለው እንግዳ ስላለ መኪና አውጣ እና እንሂድ አለችኝ እሺ ብዬ አውጥቼ ጠበኳት ግራ ገብቶኛል ቀድሜ አውቅ ነበር እንዴት ዛሬ አልተነገረኝም
አልኩ ስትመጣ ቦርሳዋን ብቻ ነው ያየዘች ወዴት እንሂድ ስላት ወደ ቤት ንዳው አለችኝ እሺ ብዬ ወደ ቤት ሂደን መኪናውን ግቢ አሰገባንና ግባ ቁጭ በል ብላኝ ወደ ውስጥ ገባች እቤቱን ለጉድ አሳምረውታል ቡና ተፍልቷል ብቻ በአል አስመስለውታል ምን አይነት እንግዳ ቢሆን ነው እያልኩ ከደቂዋዋች በኋላ ጥበብ ለብሳ የሀያ አምስት አመት ወጣት መስላ መጣች አመሰግናለሁ አለች ለምኑ አልኩ አፈጠጥክብኝ አምሮብሻል ለማለት አይደል አለች ፈገግ አልኩ በሩ ሲንኳኳ ና ብላኝ በሩን ልንከፍት ወጣን ዘበኛው የት እንደ ሄደ አላውቅም በሩን ስከፍተው ሁለት ሸማግሌዋች ቁመዋል ዞር ብዬ አየኋት ግቡ አለች ወደ ቤት ገቡ ሰለ ፍቃድሽ እናመሰግናለን ይሄ ቀን ሲናፍቀን ነው የኖርነው ለአንድ ልጃቹም ቢሆን መልካም ነገር ነው ያደረጋቹ ብሎ ብዙ ነገር አሏት ነገሩ ግራ አጋባኝ
ከደቂዋች በኋላ በሩ ሲንኳኳ ልከፍት ልወጣ ስል ቆይ እኔ ልሂድ ብሎ ወጣ አንድ ሰውነት ደንደን ያለ የማረ ቁመና ያለው ሰውዬ ከኋላው አስከትሎ መጣ መልኩን ሳየው በጣም ደነገጥኩ ቤዚ ጋር አንድ ናቸው ገብቶ ይቅርታ ሊጠይቃት እግሯ ስር ሊደፋ ዝቅ ከማለቱ ቀድማ እግሩ ስር ተደፋች በዛ ቅፅበት ከየት መጣ ሳልል እንባዬ ወረደ የእውነት ደስታዬ እጥፍ ሆነ እስከ ምሽት ድረስ እዛው ቆየሁ ቤዚ ምትመጣበት ሰአት ደረስ የመጡት ሽማግሌዋች ተሰናብተው ወጡ ልክ እነሱን ሸኝቼ በሩን ልዘጋው ስል ቤዚ መጣች እንዴ ሳሚ ምንድ ነው ምሰራው እዚህ አለችኝ ዕቃ ይዤ መጥቼ እኮ ነው ብዬ በሩን ዘጋሁና ቀድም ብዬ በሩን ያዝኩት ቆይ እስኪ ቁሚ አንድ ሚደንቅ ነገር ላሳይሽ ብዬ አንገቷ ላይ በጠመጠመችው ሻርፕ አይኖቿን አስሬ እጇን ይዤ ወደ ውስጥ ገባሁ እባቷ ሲያያት በጣም ደነገጥ ዝም እንዲሉ በአፌ እሽ ብዬ ምልክት ሰጠዋቸው ከሁለታቸው መሃል ላይ
አደረኩና ሁለታቸው እንዲያቅፏት አደረኩ ቀስ ብዬ ከሶፋው በስተጀርባ ሂጄ ሻርፑን ከአይኖቿ ላይ ፈታሁት መናገር አቃታት ቃል አጣች ህልም እስኪመስላት ድረስ ተደነቀች ይሄ ሁሉ አልፎ ቤዚ ነባ ጋር ፍቅረኛሞች ሆኑ አለቃዬ ነብዩ ቤዚ ጋር እንዳይለያዩ ከማለት ሙሉ እስፖንሰር ሁና ወደ ጀርመን ለት/ት ላከችው ቤዚ ጋር አንድ ላይ መኖር ጀመሩ እኔ እና ኢፍራንም ቀለበት ልናደርግ ዝግጅት ላይ ነን አለቃዬን እንደ አለቃ ማየቱ ቀርቶ እንደ እናት እና ልጅ መተያየት ጀመርን ሁሉን ነገር ሸፍና ምትድረኝ አለቃዬ ናት ሁሌም መልካምነት ለራስ ነው ለሰው ላደረግነው ነገር ከሰው መጠበቅ የለብንም በስውር የሚያየን አምላካችን በግልፅ ይከፍለናል ሁሌም ለውሳኔ አትቸኩሉ ከእኔ ህይወት እንደ ተማራቹ ተስፋ አደርጋለሁ ሳሙኤል ነኝ ከናተው መሃል አብራቹን ስለ ቆያቹ ከልብ አመስግናለሁ መልካም ግዜ ህይወት ይቀጥላል… …
By Adugna Girma
በሌላ ታሪክ እስከ ምንገናኝ ሰላም ሁኑ !
The End!!!😘
@loveisfeels