Forward from: 👑Ąłł Ĩň Øñ€🎵❤
😘የቅርብ እሩቅ😘
ከተመኙም አይቀር ~ ዞማነት መመኘት
እራስን ሳይለቁ ~ ከሰው ላይ መገኘት
ሃገሬ ባትመጪ ~ ሀገርሽ ባልመጣም
ሰርክ ከምግቤ ውስጥ ~ ፀጉርሽን አላጣም።
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
ከተመኙም አይቀር ~ ዞማነት መመኘት
እራስን ሳይለቁ ~ ከሰው ላይ መገኘት
ሃገሬ ባትመጪ ~ ሀገርሽ ባልመጣም
ሰርክ ከምግቤ ውስጥ ~ ፀጉርሽን አላጣም።
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
💫 @NOVA_MYSPAT 💫