Andrew Tate ( Bitcoin ) በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋዉ ወርዶ $26,000 ይገባል ብሎ ትንበያ አርጓል 😁 ( ይሄ ሰዉዬ በጣም ችግር አለበት ከ Kickboxing መቶ ስለ Cryptocurrency የሚሰጠዉ ትንበያ የሌለ ነው ደሞ ብዙ Bitcoin ( Hold ) አድርጌ አለዉ ብሏል ከዚ በፊት እሱ አንዲ አለ ስላልን የሌለ ነገር ጭንቅላታችሁ ላይ የሚመጣባችሁ ሰዎች አድቡ 😏 ሰዉዬዉ ጭንቅላቱ ልክ አይደለም።