@justvibes1 👈 join here
ጳጉሜ 6 እና ጳጉሜ 7
@justvibes1 👈 join here
ዘመናት ሲቆጠሩ ዘመነ ማርቆስ፣ዘመነ ማቴዎስ፣ዘመነ ሉቃስ እና ዘመነ ዮሐንስ ናቸው።ሁልጊዜም ወደ ዘመነ ዮሐንስ
ስንሸጋገር ጳጉሜ 6 ትሆናለች።ይህ እንዴት ሆነ?በኢትዮጵያ ሰዓታት ጥርቅም 18 ይሆናል።ከዛን ዘመነ ሉቃስ ተገባዶ ወደ ይሉታል እሱም February ወር 29 ቀናትን ይይዛል ።በእኛ ይከሰታል።በቀን ሰዓታት ውስጥ ተጨማሪ ዕ.4 ሰከንድ 365 እለት ከ15 ኬክሮስ ከ6ካልኢት ወይንም 365 ቀን ከ6 ሰአት ከ2 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ነው።ስለዚህ 2 ደቂቃ ከ24 ነው።60 ካልኢት ደግሞ 24 ሰከንድ ነው።የ100 ኣመት 240 ሰከንድ ወይም 10 ኬክሮስ የ200 አመት 20 ኬክሮስ
@justvibes1 👈 join here
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አውሻህር መፅሐፍ ላይ የዘመን አቆጣጠር አባቶች አስቀምጠውታል።3ቱ አመታት 365 ቀን ከ6 ሰአት ይይዛሉ።ስለዚህ የሶስቱ አመታት የ6
ዘመነ ዮሐንስ ስንሸጋገር 18+6=24 ሰአት ይሆናል ስለዚህ በየአራት አመቱ ጳጉሜ 6 ትሆናለች።በፈረንጆቹ leap year
መጠነ ራብኢት ማለትም ዘመነ ዮሐንስ የሚውልበት። ቀደምት አሳቶች ጳጉሜ 7 ቀናትን የሚይዝበት አመት እንዳለ ፅፈው አስቀምጠዋል።እሱም በ600 አመት አንዴ
አለ።ሰሌቷም በብራና መፃህፍት ላይ ተፅፏል።ሪና መአልትና ሪና ሌሊት የሚል ስሌት ነው።በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
ሰከንድ ተጠራቅሞ ጳጉሜን 7 ያደርጓታል።ካልኢት ማለት 24 ሰከንድ ነው።የ5 አመት 30 ካልኢት የ10 አመት 60 ካልኢት
@justvibes1 👈 join here
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የ300 አመት 30 ኬክሮስ የ400 አመት 40 ኬክሮስ የ500
አመት 50 ኬክሮስ የ600 አመት 60 ኬክሮስ።60 ኬክሮስ
1440 ደቂቃ ወይም 24 ሰአት ይሆናል።ስለዚህ በ600
አመት አንዴ ጳጉሜ 7 ይሆናል።ይህንን ሰኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የብራና መፃህፍት ላይ ተፅፎ
ይገኛል።
@justvibes1 👈 join here
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻