የግም ድግስ thoughts🇪🇹


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


✨Welcome y'all የግም ድግሶች🇪🇹✨
መግማማትን እናበረታታለን አትፍሩ አእምሮኣቹን ይዛቹ ተግማሙ እንደቤታችሁ እዩት 🌚

Group 👥 @yegmDgsoch

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: የግም ድግስ thoughts🇪🇹
እንደ አንድ ሰው ፍጥረት ሁሌ ህይወት የሚባል ስጦታ እየተሰጠህ ነውና አመስግን 🙌🏾






"አለመኖር የሰው ልጅ ቀዳማዊ ፍርሃት ነው ። መኖርም የሚጀምረው አለመኖርን ከመስጋት ነው። "🍃✨


ፍጡር ነኝ ለዛው ደካማ ትከሻ ፈልጌ አቃለሁ አንዴ እንኳን አስደግፎኝ የሚሄድ አንዴ ብቻ ሰሚ ማግኘት እፈልጋለሁ መስማት ሳይሆን መሰማት ከአምላኬ በታች ሰው ሰቶኝ ይሆን ብዪ ብዙ ቀን ሰው ፈልጌ አቃለሁ ግን አምላክ በኔ ጊዜ አይሄድም የሱን ግዜ እጠብቃለሁ ሙሉ አደለሁም ጎዶሎ እንጂ በብዙ ነገር ግን ጎዶሎዬን በእሱ እሞላለሁ🩶


Fr fr fr fr💯🙌🏼


ስናማርር ሁሉ ይጠፋል፤
ኤጭታችን ይፀየፋል...
🤍


ልቦናህን መርምር
   እርምጃህ ቀስ በቀስ፤
ልቦናሽን ተመልከቺ
  መንገድሽን ቀነስ፤


አይደክምም ሁሌ ነገሮች ተመሳሳይ ሲሆን የጠበቅነው ነገር ሳይሳካ ሲቀር ባላሰብነው መንገድ ሲጓዝ ውይ ያስጠላል ያደክማል ማውራት ፈልገን ምናወራለት ሰው ሳይኖር ልብን እፍን ያደርጋል በደንብ ይገባኛል ይሄ ስሜት ምክንያቱም እኔ ጋም ይደጋገማል በጣም ብዙ ጊዜ ምን አደርጋለሁ መሰላችሁ የዚህ ጊዜ ከጠቀማችሁ እሱ ጋር እሄዳለሁ ሰው ባይኖረኝ አምላክ አለኝ ማውራት ከቻልኩ እናግረዋለሁ የባሰብኝ ጊዜ ግን በልቤ እነግረዋለሁ ሲጀመር ለሱ መንገር ማለት ለእናት ምጥ እነደማስተማር ነው ከዛ ከሰው በላይ ለሆነው እሱን አናግሬ ስመጣ ንፁህ ይሆናል ልቤ ፈተና መብዛቱ ወደሱ ያቀርበኛል አምላክ እያለ መፍትሔ አይጠፋም


Your parents deserve your love more than anyone else🙂




🤍🪐




ሴጣን ወደ ፀበል ቢያገኝ የሚወስደው
ሰው ነበረ ጮሆ ከሱ የሚወጣው።


ከሰው የማልጠብቅ አርገኝ አምላኬ











20 last posts shown.

357

subscribers
Channel statistics