✨አልነገርኩሽም አይደል..?
አልነገርኩሽም ምን እንዳደረገልኝ አልነገርኩሽምከምን ላይ እንዳነሳኝ
እኔና እግዚአብሔር መካከል
ስንት ምስጢር አለ መሰለሽ...
ለራሴ እንኳን ደግሜ ከማልነግራቸዉ ቦታዎች ነዉ ያወጣኝ...
ከማልችላቸዉ ነገሮች ነዉ በእቅፉ የከለለኝ
ባልተማርኩበት ስህተቴ ደጋግሜ ስወድቅ
አሳልፎኝ ነዉ ምኅረቱን የማዉቀዉ...
ሳይገባኝ መልካም ነገሮችን ሲሸልመኝ ነዉ
አሁን ላይ የተገኘሁት...
አልነገርኩሽም አይደል..? ቀላል አልነበረም ለዛ ነዉ...🙏
✍𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮𝓮
https://t.me/yeesua_queen
አልነገርኩሽም ምን እንዳደረገልኝ አልነገርኩሽምከምን ላይ እንዳነሳኝ
እኔና እግዚአብሔር መካከል
ስንት ምስጢር አለ መሰለሽ...
ለራሴ እንኳን ደግሜ ከማልነግራቸዉ ቦታዎች ነዉ ያወጣኝ...
ከማልችላቸዉ ነገሮች ነዉ በእቅፉ የከለለኝ
ባልተማርኩበት ስህተቴ ደጋግሜ ስወድቅ
አሳልፎኝ ነዉ ምኅረቱን የማዉቀዉ...
ሳይገባኝ መልካም ነገሮችን ሲሸልመኝ ነዉ
አሁን ላይ የተገኘሁት...
አልነገርኩሽም አይደል..? ቀላል አልነበረም ለዛ ነዉ...🙏
✍𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮𝓮
https://t.me/yeesua_queen