✨✨በመጨረሻም ሁሉም ነገር ጥሎ ማለፍ ነዉ?አይገርምም ያ ሁሉ ነገር በቃ ለዚህች ብቻ ነዉ...በነበር ለሚዘጋ አጭር ምዕራፍ ...ያ ሁሉ መጠበቅ:መጨነቅ:መጠንቀቅ..መናፈቅ...ፍቅርን መግለፅ..ያ ሁሉ ነገር በቃ ለዚህች ብቻ ነዉ...እንዲህ ልንለምደዉ ነበር ያ ሁሉ ፍርሃት ...ሲገርም...
አፈጣጠራችን ነገሮችን የምናልፍበትም ሆነ የምንረሳበት መንገድ ግን አጃኢብ ነዉ..ሌላ ምን ይባላል...ቆይ ግን ምንድን ነበር ትርፋችን ምን?
ትናንትን አብሮ ለመጓዝ ያህል ብቻ ነበር?አለን ነበረን ለማለት?የሆነ ጊዜ አብሮ ለማሳለፍ?ደስተኛ ለመሆን?ምንድን ነበር ፍለጋችን?አሁንስ ለምን አቆምን...አልቀን ይሆን እንዴ?
በቃ ምንም ነገር ያሰብንዉን ዉስጣችን ያገዘፍንዉን ያህል አይደለም ማለት ነዉ በቃ???
በናፍቆት ከተጠበቁ በመሰልቸት በመደብዘዝ እስከተመለሱት ድረስ ብዙ ነገር አስተናገድንኮ...ምን ተፈጠረ ታዲያ ስንሄድ ስንለያይ...ፍቅራችን አልቆ ነዉ ወይስ አኗኗራችን አስገድዶን..አንዳንዴ ምናልባትም .በየቀኑ ለሰዓታት ማዉራታችን በዝምታ...መጻጻፋችን በባዶ ገጽ እንደሚተካ ማን ገመተ...ሲጀምሩት ዘላለማዊ የሚመስለዉ ነገርስ...??ዘላለምም የሚያንስ...ምን ማለት ይቻላል..?
✍𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮𝓮
https://t.me/yeesua_queen