✨ምን ይፀፅትሃል..?
ከሰዎች ሽርፍራፊ ፍቅር:ቅንጣት ርህራሄና ትኩረት ለማግኘት የደከምኩት ድካም፨
እ..?
ታዉቂያለሽ አፈላለጌ ደስ አይልም ነበር:እንክብካቤዬ ያስጨንቃል:ትኩረቴ ያሳቅቃል ለዛ ሰዉ ከራሱ ቀድሜ ካልተገኘሁ የምለዉ ነገር ነበረኝ...ደስ አልልም ነበር፨
ሰዉን መዉደድ ስህተት ይሆናል እንዴ..?
አንዳንዴ!
አልገባኝም
✨አንዳንዴ ዉድሽ ሳይሆን አወዳደድሽ ልክ አይሆንም፨እንዴት መሰለሽ ..ያደረኩትን የማደርገዉ በፍቅር ስም ነበር ስለምወዳቸዉ ነዉ..እፈልጋቸዋለሁ ምናምን...እንደዛ ለራሴ እነግረዉና ከዛ እጣበቃለሁ..ሰዉ ደግሞ ከሚጣበቅበት ነገር መሸሽ ተፈጥሯዊም ነዉ...መልቀቅ አልችልም ነበር ከባዱ ነገር እነዚህ ዉስጥ ምን እንዳለ ታዉቂያለሽ ለራስ ብቁ አለመሆን..ራስን ማክበር አለመቻል ነዉ፨ደስታዬን ከዉጭ መፈለግ ላይ ነበር ትኩረቴ...
አሁንስ..?
እህ..አሁንማ...ሰዎች የሚያስተናግዱሽም የሚያከብሩሽም ራስሽን ባሳየሻቸዉ ልክ ነዉ፨የሆነ አማራጭ እንደሌለኝ ያሳየኋቸዉ እነርሱ ልቤን በሚችሉት ልክ ሸራርፈዉ ሸራርፈዉ መልሰዉልኛል...አሁን ሲደክማት እኔ ጋር ናት እዚህ ዉስጥ(እጁን ደረቱ ላይ እየጫነ)...አሁን ከራሴ ጋር ነኝ ለራሴ ነዉ ምኖረዉ ሰላም ነኝ...የመጣሁት አባጣ ጎርባጣ መንገድ የዛሬዉን የተረጋጋ እኔ..ለአልፎ ሂያጅ ሁሉ ፍቅርን እንጅ ልቡን እየሰጠ የማይባትል እኔን ሰጥቶኛል፨አንዳንድ እንክብሎች ማስታገሻ እንጂ መድኃኒት አይሆኑም፨ስለዚህ መዳንን ስትሽ ወደ እዉነተኛዉ የፈዉስ መንገድ በራስሽ ፈቃድ መጓዝ ትጀምሪያለሽ፨..ታዉቂያለሽ እየዳንኩ ነዉ አለኝ...🤍
እቀፈኝ
ነይ✨
✍️𝓮𝓶𝓾𝔂𝓮𝓮
https://t.me/yeesua_queen