][ = _ ልብ ብለህ ስማኝማ ወንድሜ ይህ ምክሬ
ላንተ ነዉ አንብበዉ ይጠቅምሀል _ = ][
π √ የኔ ዕምትላት ሤት # ሚስት _ ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ከዝችም ከዛችም መተዋወቅና ስልክ ቁጥር መለዋወጥ አቁም √ √ √
][ የምታገኛቸዉ ሤቶች ሁሉ ሚስት አይሆኑህም √ √
][ አንተ ለምታገኛቸዉ ሴቶች ሁሉ ባል መሆን አትችልም √ √ √
}{ < ፍቅር ለገበያ አይቀርብም ላንተም ያላት መቼም ከግርግር መሀል ማግኘት አትችልም / ምክነያቱም _ አስር ያባረረ አንድ አይዝም √ √ √
]=[ _ በቃ ዳር ሆነህ ጠብቃት ላንተ ያላት ብትዘገይ ዕንጂ ፈፅሞ አትቀርም !
ግን ልብ በል መልካም ሴት በእድል እንጂ በትግል አትገኝም !
ስልህ የምታያቸዉን ሁሉ ለማግኘት አትሞክር እንጂ ሁሉንም ላለማየት አይንህን ጨፍን እያልኩህ እንዳልሆነ ይገባሀል √ √ √
= ላመንክባት የኔ ናት ብለህ ላመንክባት ሄዋንህ ግን እስከመጨረሻዉ ታገላት √ √ √
=[ ከሁሉም በፊት ግን መልካም ሚስት ስትፈልግ መልካም ባል ሆነህ ተገኝላት በቃ √ √ √
{] ለሁሉም ነገር ፈጣሪህን በዱአ ጠይቀዉ [}
¶ መልካም ሚስት ምን አይነት ናት ? ? ?
©. አፉዋን ለጥበብ እንጂ ለወሬ እማትከፍት !!
©. የቤተሠቧን አካሄድ በመልካም እምትመለከት !!
©. የሀቅን ዕንጀራ እምትበላ !!
©. አላህን እምትፈራ !!
©. ሠዎች ስለ በጎ ሥራዋ የሚያመሠግኗት !!
®. ለባሏ እምትገዛ " ለአላህ " ቃል እምትገዛ. !!
®. በባሏ ዕምትወደድ !!
®. የምትሠራዉ ስራ ሁሉ የሚከናወንላት ፍሬአማ ሴት !!
®. ባሏ ዕራስ መሆኑን አምና ተቀብላ እስዋ ደግሞ ለራሱ ዉበት የሆነዉን ዘዉድ ሆና ለባሏ ድምቀት የምትሠጥ !!
®. ቤቷን በጥበብ የምትሠራ እንጂ የማታፈርስ !!!!
}{ ሃሽም ነኝ ሠዉ ወዳጅ }{
^ [ _ ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉት /
!!!!!!
!!!!!! !!!!!!
የሐሽም ምክር ነች ብዕርክ ይባረክ አኹና
የሀቅ ዘበነ የቢደዓ ጥላት
እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት
አቋሟ ቀጥ ያለ እንደ ወሀ ሙላት💎💎
https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebechhttps://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech