አቡ ያሲር ዩሱፍ አስሰለፊይ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#አዲስ_ሙሐደራ
➩➩➩➩➩➩➩
ሙሐደራ ቁጥር ❶❻❻
▭▭▭▭▭▭▭▭

➽ ርዕስ ➴➷➘
➼ "ህባሽ " በተሰኘው የጥመት ቡድን ላይ የተሰጠ ተከታታይ ምላሽ
➡️ ክፍል አንድ
የአላህን ከዐርሽ በላይ መሆን የሚመለከት ነጥብ

↩️ سلسلة الردود على ضلالات فرقة الأحباش الحلقة الأولى مسألة الإستواء على العرش

18 شعبان 1442 هـ
الموافق ،31مارس 2021


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/9AUC9I

🕌 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ ነው።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

➲ #ትምህርቱን_ለመከታተል
➘➷ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
➪ 👇👇👇Join
🌐 https://t.me/shakirsultan

👇👇👇Join
https://t.me/YusufAsselafy


Forward from: Shek Abdul Hamid Al latami
ወደ ኮርሱ ከተለያየ ቦታ ለመምጣት የምትፈልጉ ወንድሞች ማደሪያ ተዘጋጅቷል

ስልክ 0915675054 ወንድም ሚስባህ
0940828509 " " ከሚል
0907206481 " "መሐመድ
0927834902 " " ዑስማን
ابــو نــوح مـصــبـاح
https://t.me/MisbahAselefy

ሀሳብ ፣አስተያየትና ጥቆማ ከላችሁ?አሳውቁኝ፦@MisbahAsery
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
https://t.me/MisbahAselefy
https://t.me/MisbahAsselefy


〰〰〰አዲስ ሙሓደራ〰〰〰


📌ሪዕስ: በዲን ላይ መፅናት አለመገለባበጥ


📌الثبات على الدين وعدم التلون

📚الرد الماتع على من يستهزء في علم الجرح والتعديل


🎙أستاذ أبو حسان محمد بركا الدمالي السلطي السلفي حفظه الله تعالى


🎙በኡስታዝ አቡ ሐሳን መሀመድ በረካ አለህ ይጠብቀው




https://telegram.me/Abufurayhan

👇👇👇Join
https://t.me/YusufAsselafy


Forward from: 📝Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ
ወደ ኮርሱ ከተለያየ ቦታ ለመምጣት የምትፈልጉ ወንድሞች ማደሪያ ተዘጋጅቷል

https://t.me/MisbahAselefy

ሀሳብ ፣አስተያየትና ጥቆማ ከላችሁ?አሳውቁኝ፦@MisbahAsery
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
https://t.me/MisbahAselefy


✔️✔️ታላቅ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም
~~~~~~~~~~~~
በላንፉሮ ወረደ መደድ ኩሳያና ማጃጦራ

የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 25 /2013
መደድ ኩሳያ ሼይኽ ኢድሪስ መስጂድ ለይ የሚካሔደው
የኮርስ ፕሮግራም ሲሆን ኮርስ አቅራቢው ሼይኽ ዐብድልሐሚድ ያሲን አልላተሞ ሀፊዟሁሏሁ ሚን ጃሚይዒ ሻሪል አሽራር

✔️ኮርሱ የሚጀመርበት ሰዓት ቅዳሜ ካሱቢህ ሷላት በኋላ ጀምሮ እስከ እሁድ 1:00 ድረስ

✔️የሚሳጣው የኮርስ አይነት ሸርህ ሱና ሊልሙዛኒይ

እሁድ መጋቢት 26/ 2013

ማጃ ጦራ ለይ የደዕዋው ፕሮግራም

#በታላቁ ሸይክ ዐብድልሐሚድ ሀፊዟሁሏሁ

#በኡስታዝ አሊ ሁሴን ሀፊዟሁሏሁ

#በወንድማችሁ አቡ ኑህ ሚስባህ መሐመድ
እና በሌሎችም የሼይኹ ደረሶች ፕሮግራሙ ደምቆ ይውላል
የሙሓዳራው ሰዓት 2:00 - 10:00 ድረስ

#ስለዚህ ውድ ሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍና ሌሎችንም ጠራርታችሁ በማሳተፍ ከፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ኢስላማዊ ጥሪያችን ነው !!!

#✔️በተላይ የመደድ ኩሳያውን ኮርስ አደራችሁን
ምክንያቱም ኪታቡ የተመረጠበት ትልቁ ነገር ፊትናቱል አህባሽ ለይ በቂ መልስ ስላለበት ነው
የተላቁ ኢማም ኢማሙል ሻፍዒይ ደረሳ የሆኑት ኢስማዒል ኢብኑ የህየ ኢብኑ ኢስማዒል አልሙዛኒይ ረሂመሁላህ ረህማተል ዋሲዓ ያዘጋጇት ኪታብ ነች

✔️አህበሾች መዝሓበችን ሻፍዒይ ነው እያሉ ነገር ግን ሻፍዒይን የሚያከፍር እና ሻፍዒይ እምነቱ ኩፍር ነው የሚሉትን አቂዳ ነው የሚያራምዱት

ስለዚህ ወንድም እህቶች በተባለው ቦታና ሰዓት ተገናኝተን የምንሳተፍና የምንጠቀምባቸው አሏህ የድርገን


https://t.me/MisbahAselefy

ሀሳብ ፣አስተያየትና ጥቆማ ከላችሁ?አሳውቁኝ፦@MisbahAsery
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
Join
https://t.me/YusufAsselafy


ረመዷንን የተመለከተ መልዕክት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ርዕስ፦ ➷➘➴
"በረመዷን ወር በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች"

╭──••──═••═─•••──╮
↪️➡️ ክፍል ሁለት ⬅️↩️
╰──••──═••═─•••──╯
ክፍል አንድን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2742

በዚል ክፍል ከተዳሱ ነጥቦች
መካከል በጥቂቱ ↙️↙️↙️
በክፍል አንድ ላይ በረመዷን ሳይሰግዱ የሚፆሙ እንዳሉ ጠቅሰን በተለይ በክፍለ ሀገር የተለመደ በመሆኑ ለቤተሰቦቻችን እናስታውስ ብለን ነበር ግን ቤተሰብ ሽርክ አትስሩ ሲባሉም እሺ አይሉም የሚሉ ወንድም እህቶች አሉ። ይህን ጉዳይ ችላ ሳንል ቤተሰቦቻችን በተለያዬ አማራጭ ከሽርክ አደጋ መጠበቅ አለብን

በመቀጠልም በረመዳን ውስጥ ከሚፈፀሙ ስህተቶች መካከል የሚከተሉት ተዳሰዋል።
ተራዊሕ ላይ በየ አራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣

➩ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣

መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው)

ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ በእስፒከር መጮህ፣

የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣

ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣

➪ እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ [በቀኑ ክፍል አረፍ ብሎ ተራዊህን ነቃ ብሎ መስገድ የተሻለ አማራጭ ነው።]

🎙 በአቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን

ይ ቀ ጥ ላ ል ....

https://t.me/AbuImranAselefy/2753


👇👇👇Join
https://t.me/YusufAsselafy


Forward from: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
ልዩ ት/ት

ርእስ:- አላህ የት ነው?!

የአህባሾችና አሻዒራዎች ብዥታ ተጠቅሶ የተመታበት ልዩ ት/ት

🎙🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

በጎንደር ከተማ አስ-ሱና መስጂድ ከተሰጠው ኮርስ የተቀነጨበ ልዩ ት/ት

በደንብ ይደመጥ!!

የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/IbnShifa/1345

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa


ልዩ ት/ት

ርእስ:- አላህ የት ነው?!

የአህባሾችና አሻዒራዎች ብዥታ ተጠቅሶ የተመታበት ልዩ ት/ት

🎙🎙 በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

በጎንደር ከተማ አስ-ሱና መስጂድ ከተሰጠው ኮርስ የተቀነጨበ ልዩ ት/ት

በደንብ ይደመጥ!!

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa




👇👇👇Join
https://t.me/YusufAsselafy


አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ — "ምላስን እና ቀልብን አጥርቶ ረመደንን መቀበል"

በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ

መጋቢት 12‐2013

በቡኻሪ መስጅድ የተሰጠ ሙሓዶራ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
የኡስታዝን ሙሃደራ ለማግኘት
👇👇👇👇Join ብላቹ ግቡ
https://t.me/YusufAsselafy








የሙመይዓዎች ቅጥፈት የሰው ስም

ማንሳት እንጅ ወደ ተውሂድ አይጣሩም

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን ሀፊዘሁላህ

https://t.me/IbnuMohammed2/208
👇👇👇join
https://t.me/YusufAsselafy




Forward from: Shakir Sultan
አዲስ ሙሐደራ

ሙሐደራ ቁ. 165

#🔶 በዲን ጠላቶች ከመመሳሰል ተጠንቀቅ !!

إياك والتشبه بأعداء الدين

15 شعبان 1442 هـ
الموافق ،28مارس 2021

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/e8y1sB

🔶በኦሮሚያ ክልል በወሊሶ ከተማ በአንሷር መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።


🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
# በዲን ጠላቶች ከመመሳሰል ተጠንቀቅ !!

🔶በኦሮሚያ ክልል በወሊሶ ከተማ በአንሷር መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan

https://t.me/YusufAsselafy


"በድብቅ የምትሰጠው ሰደቃ
የአላህን ቁጣ ታጠፋለች"
ረሱል ﷺ


https://t.me/YusufAsselafy


Forward from: Shek Abdul Hamid Al latami
#update
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለሚለው፣ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሰመራ ካምፓስ በሚለው ይስተካ
ከል።


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በዲላ ዩንቨርሲቲ ሰመራ ካንፓስ

ለዲላ ዩንቨርሲቲና አካባቢው ለምትገኙ ሙስሊሞች ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተጋብዛችሁኋል!!

ቀን:- ነገ እሁድ መጋቢት 19/2013 ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ይጀመራል እንዳያመልጣችሁ።

በተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

በተመሳሳይ ለቡታጅራ አካባቢ ሙስሊሞች ሚካኤሎ አካባቢ የደዕዋ ዝግጅት ይጠብቃችኋል

ቀን:- ነገ እሁድ መጋቢት 19/2013 ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ይጀመራል እንዳያመልጣችሁ።

በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን እና በሌሎችም

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇 #join ያድርጉና ይቀላቀሉ

👇👇👇👇


https://t.me/YusufAsselafy


Forward from: Shek Abdul Hamid Al latami
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በዲላ ዩንቨርሲቲ ሰመራ ካንፓስ

ለዲላ ዩንቨርሲቲና አካባቢው ለምትገኙ ሙስሊሞች ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተጋብዛችሁኋል!!

ቀን:- ነገ እሁድ መጋቢት 19/2013 ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ይጀመራል እንዳያመልጣችሁ።

በተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

በተመሳሳይ ለቡታጅራ አካባቢ ሙስሊሞች ሚካኤሎ አካባቢ የደዕዋ ዝግጅት ይጠብቃችኋል

ቀን:- ነገ እሁድ መጋቢት 19/2013 ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ይጀመራል እንዳያመልጣችሁ።

በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን እና በሌሎችም

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇 #join ያድርጉና ይቀላቀሉ

👇👇👇👇


🌐https://telegram.me/abdulham

20 last posts shown.

212

subscribers
Channel statistics