ለኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የተላለፈ!
ነገ ለቴዲ የክብር ሽኝች በማድረግ ከቀኑ 5 የቀብር ስነስርዓት ይፈፀማል ታዲያ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ቢጫውን ማሊያ በማድረግ ለቴዲ የክብር ሽኝት ለማድረግ ደጋፊዎችን ነገ 4:30 በመኖሪያ ቤቱ ጠርተዋል
አድራሻ | በጦር ሀይሎች ወደ ቤተል መሄጃ ዳገቱ ላይ አረንጓዴ ሰፈር
የቀብር ቦታ | ቀራኒዮ መድሃኒያለም ከቀኑ 5:00