ረጀብ ወርን በተመለከ ነብዩ ﷺነጥለው የሚሰሩት አምልኮ ነበረ?
አሁን ያለንበት ወር ረጀብ ይባላል ይህ ወር ከአራቱ ከተከበሩ ወራቶች ውስጥ አንደኛው ነው። አራቱ የተከበሩ ወራቶች የሚባሉት፦ ዙል ቂዕዳ፣ ዙል ሂጃ፣ ሙሃረምና ረጀብ ናቸው።
አላህ እንዳለው ፦ {የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መፅሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ወቅት አስራ ሁለት ወር ነው። ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው}። (ተውባ :36)
በዚህ ወር ላይ ሰላት ማብዛት ፣ መፆም አዝካርን በተመለከ የወረዱ ሀዲሶች አሉ ነገር ግን ሁሉም ደዒፍ( ደካማ) ሀዲሶች ናቸው ለመራጃ አይሆኑም። ማስረጃም ሱናም አይደግፋቸውም።
ሚደግፋቸው ነገር ቢኖር እንኳን ይህ ረጀብ ወር ነውና መልካም ስራ ላብዛ ሰለቴ ላይ ልጨምር ዚክሬ ላይ ልጨምር ሊል አይገባውም አይቻልለትም።
ምክንያቱም ነብዩ ﷺ ይህን ወር አግኝተውታል ። ታዲያ ነብዩ የጨመሩት ነገር አለን? በጭራሽ❗️ስለዚህ ነብዩ ያልጨመሩት ነገር እኛ የተከበረ ወር ነውና እንጨምራለን ማለት አንችልም! ምክንያቱም እኛ ተከታዮች እንጂ አዲስ ነገር ፈጣሪዎች ስላልሆንን።
አንድ ሰው ወደ አላህ በሚያቃርበው ስራ ላይ ስሜቱን እንዲሁም ፍላጎቱን{ ከተከተለ እምነት አልባ ይሆናል ምክንያቱም ስሜቱን ስለሚከተል።
አለህ በርግጥ እንዲህ ብሏል፦
{ ከአላህም የሆነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም}።
( ቀሰስ: 50)
ስለዚህ በእኛ ላይ ያለው ነገር ምንድን ነው ይህን ወር አላህ እንዲሁም ነብዩ ይሄን አድርጉ ብለው በነጠሉት ነገር ቢሆን እንጂ መነጠል አይቻልም።
ነገር ግን ይህ የተከበረ ወር በመሆኑ ምክንያት አላህ ራቁ ያለውን ነገር ልንርቅ ይገባል። በዚህ ወር ላይ ከካፊሮች ጋር ግድያ አይቻልም ።
በዚህ ወር ላይ መጋደል ክልክል ነው እነሱ በግድያ እስካልጀመሩን ድረስ ወይም ደግሞ ተከታታይ ግድያ ኖሮ እስከዚህ ወር ድረስ ከዘለቀ በዚህ ጊዜ ይቻላል ማለት ነው።
📚ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን
https://t.me/AbuEkrima