እኔ Usdt አልገዛም አልሸጥም Family
Just በ online ስራ የማገኘው በቂዬ ነው
መቼም Usdt አይቸግረኝም Just እወቁት እንዳንድ ሰዎች ።
ልተባበራችሁ ብል 250 ብር ትላላችሁ እንዴ 😁
ይሄ ድፍረት ነው ሲጀመር እኔ እኮ Scam እንዳትደረጉ ነበር ሀሳቤ ይመቻችሁ 😂
Just በ online ስራ የማገኘው በቂዬ ነው
መቼም Usdt አይቸግረኝም Just እወቁት እንዳንድ ሰዎች ።
ልተባበራችሁ ብል 250 ብር ትላላችሁ እንዴ 😁
ይሄ ድፍረት ነው ሲጀመር እኔ እኮ Scam እንዳትደረጉ ነበር ሀሳቤ ይመቻችሁ 😂