✅rocky rabit eligible ለመሆን 0.5 ton ከፍሎ taskochn ያልሰራ eligible አይሆንም
ይሄ የscamer style ነው tapswap⚠️አስታውሱ 0.5 የሰበሰቡት ስላጠገባቸው airdrop ማረጉን ሁላ ረስተውታል
✅እንደ dogsና notcoin አሪፍ airdrop ለማግኘት 3 ወር በከንቱ ጢንዚዛ ማሳደግ አይጥ መፈልፈል ሊያስፈጉን 😑
ከምር የማንም ሙድ መያዣማ አኖንም atleast 75% tg mini app ላይ ምናጠፋውን ጊዜ ቀንሰን testnet , በአፕ ሚሰሩት ላይ focus እናረጋለን
🔂ሌላው ደሞ ለlazy taptapers ሚሆን ነገር እፈልጋለው ready ሆናችሁ ጠብቁኝ